Interested in this property?
ለአመታት በግንባታዉ ዘርፋ ከፍተኛ ስም እና ዝናን ያተረፈዉ DMC Realestate ... አሁን ደግሞ ... ለሚገባዎ ኑሮ ከምቾትዎ የሚስማማ .. የቻድ ኤምባሲ እና የኮሪደር ልማቱ አዋሳኝ የሆነው ላፍቶ ፓርክ አጠገብ የሆነ ልዩ VIP Block
ለሽያጭ አቀርበናል ።
የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ ቦታ የሚያገኙበት በልዩ ሁኔታ ዲዛይን የተደረገዉ ይህ ዉብ መንደር
ለመንፈሳዊ ማንነቶ ከፍታ እጅግ ቅርብ የሆነ የሀይማኖት ቦታዎችን የሚያገኙበት
በአንደ ወለል እስከ 6 ሊፍቶች የተገጠሙላቸዉ
ከባለ አንድ መኝታ ጀምሮ ... ባለ ሁለት ባለ ሶስት እና ባለ አራት መኝታ ቤት አፓርትመንት ቤቶችን የያዘ
ከኮመን ባዝ ሩም በተጨማሪ ለሳሎን ቅርብ የሆነ ተጨማሪ ፓውደር ሩም ያለው
ሙሉ ለሙሉ የከተማ እይታ እንዲኖረዉ ሆኖ ዲዛይን የተደረገ
ራሱ swimming pool ያለው
አጅግ ዉብ የትሪያንግል ቅርፅ የያዘ .. የቪላ ያህል privecy እንዲሰማን የሚያደርግ ...
ከፊት ለፊቶ ምንም አይነት ሌላ አፓርትመንት የማያዩበት ነዉ ።
ለቤተሰቦ የደህንነትና የምቾት ምንጭ የሆኑ በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ እስከ 30 በመቶ ቅናሽ የተደረገላቸዉን አፓርትመንት ቤቶች ወደ 09 86 80 66 99 በመደወል አሁኑኑ በእጅዎ ያድርጉ !!
"ዲኤምሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል"
| Property Ref: 9023 | Added On: 24 Nov 2025 | Last Updated: 24 Nov 2025 |
| Market Status: Available | Type: Self Contained (Single Rooms) | Bathrooms: 2 |
| Toilets: 2 | Parking Spaces: 2 | Total Area: 65,000 sqm |
| Covered Area: 123 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Betelhem. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.