Apartment for sale
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
About this property
በባንክ ብድር ለሚገዙ የሚሆን ቡልጋሪያ : መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 92 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ብልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 3ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry
- ስፋት: 92 ካሬ ሜትር ( 77sqm-net)
- 6ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ፦
- እንግዳ መቀበያ (Reception)
- በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)
- የቆሻሻ መጣያ ስርዓት
- ሊፍት
- ጀነሬተር
- የከርሰ ምድር ውሃ
አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:-
- Cash / Bank ( በገዥ በኩል የራሱን የባንክ ብድር ለሚያመቻች )
ዋጋ = 14.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.62% 157,598 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ መሃል ከተማ ቡልጋሪያ መብራት የሚገኝ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Servant's Quarters
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.