Self contained (single rooms) for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 165 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በከተማችን ተመራጭ አካባቢ በሆነው ሳርቤት (አፍሪካ ህብረት አቅራቢያ) ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ
- 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ
- ስፋት: 165 ካሬ ሜትር ( 130sqm-net)
- 4ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ G+13 ሆኖ የተገነባ (Ground እና 1ኛ ወለል ፓርኪንግ የሆኑ) እና 13ኛ ወለል ላይ 2 ቤቶች እና ግማሽ ቴራስን የያዘ ነው። ህንፃው ዲዛይኑ Mixed-use ቢሆንም አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ (Pure Residential) አገልግሎት የሚውልና መኖሪያ ቤቶች ከ 4ኛ ወለል ጀምሮ የሚገኙበት ነው። አፓርታማው የጥዋት ፀሐይ እና ጥሩ ብርሃን የሚያገኝ ሲሆን፣ ህንፃው የከርሰ ምድር ውሃ፣ Backup ጀነሬተር፣ አስተማማኝ ፓርኪንግ እና ለጂም (Gym) የሚሆን ቦታ ያሟላ ነው። አሁን ላይ የተወሰኑ የ AU ሰራተኞች ተከራይተው ሰዉ እየኖረበት የሚገኝ ሲሆን፣ የሚሸጠው ቤት ግን ባዶ እና ወዲያውኑ ቁልፍ ተረክበው ለመግባት ዝግጁ ነው። ማስታወሻ : ቤቱ ባዶ ስለሆነ ለጉብኝት ቀድሞ ቀጠሮ መያዝ ያስፈልጋል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.92% 157,576 ብር/ካሬ Payback፦ 14.4 yrs ማጠቃለያ፦ መሃል ሳርቤት ዲፕሎማቲክ አካባቢ ውስጥ የሚገኝ፣ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.