Ethiopia Property Centre

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in Gerji, Addis Ababa.

Alert on Manage alerts
Br 10,600,000

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ በከተማችን አይን በሆን ቦታ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ለሽያጭ አቅርበናል ባለ 2 መኝታ 90ካሬ እና 131 ካሬሜትር ባለ 3 መኝታ 153ካሬ እና 154 ካሬሜትር ባለ 4 መኝታ 231ካሬ እና 314 ካሬሜትር አፓርታማው ያካተተው 3 ቤዝመንት ፓርኪንግ ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ሁለት ሊፍት (አሳንሰሮች) ያሉት የከርሰ ምድር ውሀ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter) የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ የሚገጠምለት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ በ20% ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ በ2 አመት የማስረከቢያ ጊዜ ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ +251913953461 +251926173439

Gerji Imperial / Jambo Real Estate, Gerji, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Amibara Properties
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 & 2 Bedrooms Apartments in Sarbet

መገኛ ቦታ- ገርጂ ከኦልማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ️ አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን ️ 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን ️ G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል ️ የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል። ️ አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል በካሬ ደረጃ ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል። ️ ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር ️ 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት ️ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት ️ የግንባታ ስራው 50% ደርሶል ️ አፓርታማዉ በውስጡ ፈጣን እና ዘመናዊ ለእያንዳንዳቸው ብሎኮች የራሳቸው 2 ሊፍት ያላቸው ️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ያለው ️ ደረጃውን የጠበቀ ጀነሬተር ይዞል።

Gerji Mebrat, Gerji, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Jenboro Real Estate
Br 23,550,000

Apartment for sale

Modern Apartments in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ በ ገርጂ መብራት! በ25% ቅድሚያ ክፍያ ገርጂ መብራት አካባቢ ቅንጡ የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ! የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ 169.07 ካሬ ባለ 2 መኝታ 172.12 ካሬ ባለ 2 መኝታ ባለ 3 መኝታ 177.48 ካሬ ባለ 3 መኝታ 194.17 ካሬ ባለ 3 መኝታ 204.49 ካሬ ባለ 3 መኝታ 192.56 ካሬ ባለ 3 መኝታ ባለ 4 መኝታ 360 ካሬ ባለ 4 መኝታ 398 ካሬ ባለ 4 መኝታ 348 ካሬ ባለ 4 መኝታ 382 ካሬ ባለ 4 መኝታ ለመኖርያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ቁጥር አንድ ተመራጭ በሆነው በገርጂ መብራት ላይ የቅንጡ አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ። Elegant Apartments, In Gerji Mebrat ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት / ቀጠሮ ለማስያዝ በ +251913953461 ወይም በ +251926173429 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Gerji Mebrat Hayl, Gerji, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 80,000

Apartment for sale

Gerji Jacros Apartment

የAgaz ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል ??? Jacros meta bira ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ 3000 sqft Price 80,000per kare ምቹ በሆነ አከፋፈል ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን? የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ?? በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር?? ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ? ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ?? በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውle ያለው 4 ሊፍቶች እና 4 ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው compound ?የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ? 3000 sqft

Gerji Jacros Behind Yosph Curch, Gerji, Addis Ababa
3 beds 2 baths 3 toilets
Royal Real Estate
Br 3,000,000

Apartment for sale

40/60 Condominium Gerji Imperial Hotel (Hinsta Akrabi)

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ መሃል ከተማ ገርጂ ኢንፔሪያል ህንፃ አቅራቢ ባለ ሁለት መኝታ ቤት (2 Bed Room) 72 ካሬ ሜትር (72 Square Meter) ኪችን (Kitchen) ባኞ ቤት (Bathroom) ሳሎን እና የመመገቢያ ቦታ (Leaving Room and Dining Room) ውሃ ታንከር በየብሎኩ 80,000 ሊትር (80,000 liter water tanker for each block) ኤሊቬተር የሚኖረው (Elevator on construction) ቆሻሻ መወርወሪያ ያለው (Garbage Shooter) ያለው 11ኛ ፎቅ ላይ (on 11th Floor) በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው (with Enough Parking Lot) ብዙ ተለዋጭ መንገድ ያሉት አስፋልት ዳር (Various route to the apartment and near to the main road ) በአቅራቢያው ላይ noc የነዳጅ ማድያ ይገኛል(Near by noc fuel station) በቅራቢያው በቂ የሆነ ትምህርት ቤት ያለበት (Enough near by school for kids ) የባንክ ብድር 250,00 ብር ብቻ የቀረው (Remaining bank loan with 250,000 Birr only መሸጫ ዋጋ 3.0 ሚልዮን ብር ብቻ ድርድር የለውም

Near to Imperial Hotel, Gerji, Addis Ababa
2 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
N/A

Showing 41–45 of 45 properties