Shop for sale
Shop on 4th Floor
Shop for sale ቦሌ ፡ ብራስ የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 34 ካ.ሜ 4th Floor Location: ሰቁ የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ሆኖ በተገነባ የንግድ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ያለው ዋናው የብራስ መንገድ ላይ በመሆኑ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለበት ቦታለው። Visibility - የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ - 50,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities - የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) - ጀነሬተር (Generator) - ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) - ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት እና 2 ሊፍት አለው። አገልግሎት ለልብስ ቤት ለኮስሞቲክስ ቤት ለወንዶች ውበት ሳሞል ለወንዶች ውበት ሳሞል ምርት ማሳያ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030