Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia
በተንጣለለ የመኖርያ መንደር ውስጥ በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ዝቅ ባለ ወለል ላይ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ2 መኝታ - 109, 115, 116ካሬ --> ባለ3 መኝታ - 150ካሬ እና 151ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ የእስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - 144ካሬ እና 147ካሬ --> በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ √ ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤ የቀለም ስራ ያለቀለት እና በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በአንድ አመት የሚጠናቀቅ) --> ባለ 3 መኝታ - ከ154ካሬ እስከ 164ካሬ --> በ30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ +251913953461/ 0926173439