Apartment for sale
4 Bedroom Apartment, Serviced
ሳርቤት ፡ አዳምስ ሞል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 323 ካ.ሜ Location: ሳርቤት አዳምስ ሞል አካባቢ ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ G+21+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ , 4 መታጠቢያ , የሠራተኛ መኝታ , Kitchen Laundry ️ 323 ካሬ ሜትር (250sqm net) 7ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች፣ የግል ሊፍት፣ ስማርት መቆለፊያ፣ ፓርኪንግ፣ ጂም፣ ስፓ፣ ስዊሚንግ ፑል፣ ሲኒማ፣ ካፌ/ሬስቶራንት እና የጋራ ቴራስ ያካተተ ሙሉ የቅንጦት ህንፃ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ 🧾 አከፋፈል ካሽ/ባንክ ዋጋ = 57,300,000 ብር (ኮሚሽን: 2%) Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 385,000 ብር/ወር ($2,500) Gross Yield፦ 8.06% 177,399 ብር/ካሬ Payback፦ 12.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ከአካባቢው አማካይ (170k-200k/ካሬ) ጋር የሚጣጣም እና በቅንጦት ግልጋሎቶቹ ለዲፕሎማቲክ ኪራይና ለካፒታል እድገት እጅግ ተመራጭ የሆነ ንብረት ነው። ️ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ ️ በቀጠሮ ከ1 ቀን በፊት +251939703030 Code1784