Detached bungalow for sale
250 SQM Villa
ለቡ 250ካሬ ቪላ ሽያጭ 250 ካሬ በሀጫሉ መንገድn ️ ቆንጆ ሎኬሽን ዋጋ:- 23 ሚሊየን ብር ኮሚሽን: 2% ገዥ ብቻ ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
15 areas across Addis Ababa & Oromia
181–200 of 284 Showing 181–200 of 284 properties for sale
Detached bungalow for sale
ለቡ 250ካሬ ቪላ ሽያጭ 250 ካሬ በሀጫሉ መንገድn ️ ቆንጆ ሎኬሽን ዋጋ:- 23 ሚሊየን ብር ኮሚሽን: 2% ገዥ ብቻ ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Detached duplex for sale
ለቡ ፡ G+4 ቤት ሽያጭ ------ 94 ካ.ሜ Location: ለቡ ቫርኔሎ ሪልስቴት አካባቢ የቤቱፐዝርዝር መረጃ 6 መኝታ 5 መታጠቢያ 1 ሳሎን 2 Kitchen ( Open and Traditional Kitchen ) 2 መኪና ማቆሚያ ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Warehouse for sale
Warehouse For Sale ጃክሮስ መጋዘን ሽያጭ ------ 4500 ካ.ሜ Location: ጃክሮስ Ebs TV አካባቢ አስፖልት ዳር። ዝርዝር መረጃ - መጋዘኑ 1500 ካሬ ላይ ያረፈ (1000 ትልቅ መጋዘን እና ተጨማሪ 500 ካሬ መጋዘን) - G+2 ቆንጆ የቢሮ ህንፃ ያለው - ለተለያየ ነገር መሆን የሚችል ትልቅ ንብረት አጠቃላይ ስፋት = 4500 ካሬ ሜትር ለሽያጭም ለኪራይም የወጣ ዋጋ = 490 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው ኮሚሽን: 2% ኪራይ = 4.2 ሚሊዮን / በወር ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ +251939703030
Shop for sale
Shop for sale ቦሌ ፡ ብራስ የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 34 ካ.ሜ 4th Floor Location: ሰቁ የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ሆኖ በተገነባ የንግድ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ያለው ዋናው የብራስ መንገድ ላይ በመሆኑ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለበት ቦታለው። Visibility - የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ - 50,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities - የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) - ጀነሬተር (Generator) - ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) - ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት እና 2 ሊፍት አለው። አገልግሎት ለልብስ ቤት ለኮስሞቲክስ ቤት ለወንዶች ውበት ሳሞል ለወንዶች ውበት ሳሞል ምርት ማሳያ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Shop for sale
Shop for sale ካሳንቺስ ፡ ኢሊሊ ሆቴል የንግድ ሱቅ ሽያጭ ------ 44 ካ.ሜ Location: ሰቁ የሚገኘው ኢሊሊ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ በዘመናዊ G+11 ህንፃ ግራውንድ ላይ ነው። ህንፃው ያለበት ቦታ እና አካባቢ ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ከፍተኛ ተፈላጊ የሆኑ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያለባቸው ናቸው። Visibility - ወደ መንገድ እይታ - የህንፃ ውስጥ እይታ ገቢ - 200,000 ብር አሁን ተከራይቶ ነው ያለው። ኪራዩ የውሃ ፣ የመብራት አይጨምርም። Amenities - የጋራ መኪና ማቆሚያ (Shared parking) - ጀነሬተር (Generator) - ለወንዶች እና ለሴቶች የተለዩ መጸዳጃ ቤቶች (Shared common men and women baths) - ጥበቃ ፣ ፅዳት አገልግሎት አለው። አገልግሎት ለሱፐርማርኬት፣ ኬክ ቤት፣ የቆዳ ውጤቶች መሸጫ እና ካፌ አገልግሎቶች ምቹ ነው። ዋጋ = 26.4 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
House for sale
B+G+8 ህንፃ ሽያጭ ------ 440 ካ.ሜ 15 አፓርትመንቶች Apartment Building Location: የሚገኘው ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን አካባቢው ለመኖሪያም ሆነ የኪራይ ገቢን ለመሰብሰብ ተመራጭ በሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ነው። የህንፃው የክፍል ዝርዝር አጠቃላይ አወቃቀር አንድ ቢዝመንት ፣ ግራውንድ ፣ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ መኖሪያ አፓርትመንቶች ሲኖሩት መጨረሻ ላይ ቴራስ አለው። አፓርትመንቶች እና ስፋት - ባለ 2 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 125 ካሬ) - ባለ 3 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 150 ካሬ) - ፔንትሀውስ (Penthouse): 1 ሰፊ ክፍል - አጠቃላይ የቦታ ስፋት: 440 ካሬ ሜትር - የግንባታ ስፋት (ያረፈበት): 290 ካሬ ሜትር አገልግሎቶቹ ሊፍት (Lift)፣ ጀነሬተር (Generator)፣ ሪሴፕሽን (Reception)፣ ትራንስፎርመር (Transformer)፣ የከርሰ ምድር ውኃ አቅርቦት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ አሉት። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው። ዋጋ = 520 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ላንቻ ፡ ግሎባል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 142 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 2 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Laundry ️ ስፋት: 142 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው: ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ህንፃ ነው። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ እየሆነ ነው። የሚወስደው ጊዜ 10 ቀን። አከፋፈል: Cash Bank (Both payment methods accepted) ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 80,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.80% 140,845 ብር/ካሬ Payback: 20.8 yrs ማጠቃለያ: በላንቻ ግሎባል አካባቢ የሚገኝ፣ የባንክ ብድር ለሚጠቀሙ ገዢዎች አመቺ የሆነ፣ 4.80% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link: https://t.me/Nexuspropertymarketing DM https://t.me/Belegrateful +251939703030
Residential land for sale
ቦሌ አራብሳ አቦ ፡ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 250 ካ.ሜ Location: ከ አያት-49 ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ቦሌ አራብሳ አቦ አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ በጣም ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ። 15 ሜትር የውስጥ አስፓልት የያዘ ️ ስፋት: 250 ካሬ ሜትር ️ ነባሩ ዲያስፖራ ሰፈር ዝቅ ብሎ ። እየለማ ያለ ቆንጆ አካባቢ ️ ሰሙና ቁርጥ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው። ️ በልማት ተነሺ የተሰጠ የተሟላ ዶክመንት ዶክመንት:- አስተማማኝ ህጋዊ ኢ - ካርታ ያለው ። ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1810
Residential land for sale
ሰሚት ፡ ፍየልቤት የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሰሚት ፍየልቤት አካባቢ ። ለአስፓልት በጣም ቅርብ ቦታ ላይ ። ቆንጆ የለማ ሰፈር የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ የለማ ሰፈር ውስጥ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ግንባሩ ሰፊ የሆነ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ምርጥ ቦታ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 16 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ በማንኛውም ቀን +251939703030 Code1807
Detached bungalow for sale
ቦሌ ፡ ቡልቡላ G+2 ጅምር ቤት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የቤቱ ዝርዝር መረጃ - ስኬለን ወይም የመዋቅር ስራው የተሠራ ጅምር ቤት - ስፋት: 175 ካሬ ሜትር - ለአስፓልት ቅርብ ቦታ ላይ ያለ ማስታወሻ: የተጠቀምነው ፎቶ የራሱ አይደለም። ሌላ ተመሳሳይ ስኬለተን ነው። ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: ካሽ / ባንክ በገዢ በኩል። ዋጋ = 30 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1804
Apartment for sale
ቡልጋሪያ ፡ መብራት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 91 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቡልጋሪያ መብራቱ ጋር G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 91 ካሬ ሜትር (80 ካ.ሜ Net) ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ምቹ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ሲሆን፣ በውስጡ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ የቆሻሻ መጣያ ስርዓት፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ አሉት። ቤቱ ጥሩ የኑሮ ዘይቤን ለሚፈልጉ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ጠንካራ የኢንቨስትመንት ንብረት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 14 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 153,846 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 yrs ማጠቃለያ፦ በቡልጋሪያ መብራት ሃይል አካባቢ ለትራንስፖርትና ለአገልግሎቶች ቅርብ በሆነ ማዕከላዊ ቦታ ላይ የሚገኝ፣ የተመደበ የመኪና ማቆሚያ ያለው፣ ለኑሮና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1801
Apartment for sale
አያት ፡ ዞን_5 ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - 3 መኝታ, 3 መታጠቢያ, ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, Closed Kitchen - ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135sqm_net) ህንፃው: ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት: ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል: Cash Only (ካሽ ብቻ) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1794
Apartment for sale
ቦሌ ፡ ኦሎምፒያ Penthouse Type አፓርትመንት ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ ( ከነ እቃው ) Location: የሚገኘው በቦሌ ከደንበል 300 ሜትር ርቀት ላይ B+G+11+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት ቅንጡ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , 2 Kitchens , Laundry , Store ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ( 250sqm_net) ️ 11ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እንግዳ መቀበያ፣ 2 ሊፍት፣ ጄኔሬተር፣ ኢንተርኮም፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር፣ አነስተኛ ግቢ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር፣ የከርሰምድር ውሃ እና ሰፊ ቴራስ አለው። ️ ጥሩ የከተማ እይታ ያለው ሰፊ ሰገነት (City view balcony) አለው። ️ ማስታወሻ 1 - ከነሙሉ እቃው ነው የሚሸጠው ️ ማስታወሻ 2 - ቪዲዮ እና ፎቶ ስለሌለ መጎብኘት ብቻ ነው የሚቻለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 75 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 616,000 ብር/ወር ($4,000) Gross Yield፦ 9.86% 250,000 ብር/ካሬ Payback፦ 10.1 ዓመታት ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1785
Hotel / guest house for sale
ቦሌ ፡ 24 G+8 ህንፃ ሽያጭ ------ 300 ካ.ሜ Location: ቦሌ-24 አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ G+8 ባንክ ያለበት ህንፃ ️ ስፋት: 300 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ️ Hotel ነው ። ️ 32 room አለው ( ሙሉ የተከራየ) ️ ሬስቶራንት አለው ️ ኮሪደር ተሰርቶለታል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ባንክ =500 ሚሊየን አለበት ካሽ = 250 ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ = 750 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ ፦ ፎቶው በተወሰነ መንገድ ተቀይሯል ትክክለኛ ፎቶ አይደለም ። መረጃው ትክክለኛ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1778
Industrial land for sale
ለገጣፎ ፡ ለገዳዲ ሰፊ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 18,000 ካ.ሜ Location: ለገጣፎ ለገዳዲ በሸገር ሲቲ ( Sheger City ) አካባቢ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 18,000 ካሬ ሜትር ️ ሰፊ ህጋዊ ቦታ ️ ለኢንዱስትሪ፣ለቆዳ ፋብሪካ፣ለወተት ማቀናበሪያ፣ ለተለያየ ፕሮጀክቶች መሆን የሚችል... ️ ከከተማ ወጣ ብለው ለሚሰሩ ፋብሪካዎች ተመራጭ ቦታ ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 55 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Residential land for sale
Land For Sale መገናኛ ፡ Top View የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 445 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ (Top View) በተለምዶ ዳንጎቴ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ ከብራዚል ኤምባሲ አካባቢ ነው።ሰፈሩ ከፍታ ቦታ ላይ ስላለ እጅግ ያማረ እይታ አለው። ሰፈሩ የከተማው ስኬታማ ሰዎች እና ባለሃብቶች በብዛት ኑሮአቸውን የመሰረቱበት ነው። ስፋት = 445 ካሬ ሜትር ️ ፈራሽ ቤት ያለበት ️ City View + ተራራ + Rich neighborhood የመሬቱ_አቀማመጥ ዝቅ ብሎ ጀምሮ ከፍ ብሎ የሚያልቅ አቀማመጥ ነው። ️ አገልግሎቱ ለአፓርትመንት ግንባታ እና ዘመናዊ የመኖሪያ ቪላ ለመገንባት ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 50 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1771
Commercial property for sale
Shop for sale መገናኛ ፡ 24 ሱቅ ሽያጭ ....58 ካ.ሜ Location: ከ24 ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ላይ በተገነባ ዘመናዊ G+8 እና በወለል 5 ሱቆች ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የሱቆቹ ዝርዝር መረጃ ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 58sqm 8,000,000 ብር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ 29sqm 4,000,000 ብር ️ ህንፃው ፦ ህንፃው ሊፍት፣ ፓርኪንግ፣ ጀነሬተር፣ 24/7 ጥበቃ፣ እና የህንፃ አስተዳዳሪ በአገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ️ አገልግሎት ለፀጉር ቤት ፣ ለልብስ ስፌት ፣ ለቢሮ ፣ ለስቶር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ 50% ዋጋ = 8 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1763
Mixed-use land for sale
መርካቶ ፡ አማኑኤል የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ Location: ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አስፓልት ፊት ለፊት የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️ የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️ ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️ ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር ይሆናል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1762
Land for sale
አራብሳ ፡ ዲያስፖራ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ሽያጭ ------ 150 ካ.ሜ Location: ከ አያት ወደ ብሌ አራብሳ ዲያስፖራ ሳይት በሚባለው አድስ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በቃፅላ በኩል። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ለ G+3 ቤት. አንደኛው ወለል የተሞላ G+1 ላይ የደረሰ ስኬለተን ️ ስፋት: 150 ካሬ ሜትር ️ ተመሳሳይ ባቶች እየተሠሩ ያሉበት አካባቢ። ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ዶክመንት:- የተሟላ ዶክመንት ኢ- ካርታ አለው። ስም መዞር የሚችል ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1761
Apartment for sale
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 102 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 102 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ሙሉ በሙሉ ግንባታው ያለቀለት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ ሊፍት፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ ሰገነት (Balcony)፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር ያቀርባል ። ️ ማስታወሻ : ቤቱ በአሁኑ ሰዓት ወርሃዊ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ ሙሉለሙሉ ያለቀ አፓርታማ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 10 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 30,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 3.60% 98,039 ብር/ካሬ Payback፦ 27.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ በሙሉ ያለቀና በአሁኑ ወቅት የተከራየ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቀት የ 3.60% Gross Yield ያለው አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1760
Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.
Free starter plan
List your properties