House for sale
House for sale
15 Apartment Building
About this property
B+G+8 ህንፃ ሽያጭ ------ 440 ካ.ሜ 15 አፓርትመንቶች Apartment Building Location: የሚገኘው ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ሲሆን አካባቢው ለመኖሪያም ሆነ የኪራይ ገቢን ለመሰብሰብ ተመራጭ በሆነ ቦታ ላይ የሚገኝ ዘመናዊ ህንፃ ነው። የህንፃው የክፍል ዝርዝር አጠቃላይ አወቃቀር አንድ ቢዝመንት ፣ ግራውንድ ፣ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ መኖሪያ አፓርትመንቶች ሲኖሩት መጨረሻ ላይ ቴራስ አለው። አፓርትመንቶች እና ስፋት
- ባለ 2 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 125 ካሬ)
- ባለ 3 መኝታ ቤቶች: 7 ክፍሎች (እያንዳንዳቸው 150 ካሬ)
- ፔንትሀውስ (Penthouse): 1 ሰፊ ክፍል
- አጠቃላይ የቦታ ስፋት: 440 ካሬ ሜትር
- የግንባታ ስፋት (ያረፈበት): 290 ካሬ ሜትር
አገልግሎቶቹ ሊፍት (Lift)፣ ጀነሬተር (Generator)፣ ሪሴፕሽን (Reception)፣ ትራንስፎርመር (Transformer)፣ የከርሰ ምድር ውኃ አቅርቦት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ አሉት። ዶክመንት: ዲጂታል ካርታ አለው። ዋጋ = 520 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More houses for sale in Bole
House for sale
G+3 House @ Bole Olompia
House for sale
Wide 4 Bedrooms Villa @ Goro Summit
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.