Apartment for rent
Sarbet, G+7 Residential Building.
Sarbet Building For Rent (Fully Furnished) አፓርታማ ህንፃ በሳርቤት! ለዲፕሎማቶች እና ለድርጅቶች እጅግ ምቹ ነው። የህንፃው ዝርዝር፡ G+7 ህንፃ 23 ሙሉ ለሙሉ የተሟሉ አፓርታማዎች (ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ) ጂም፣ ላውንደሪ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ጄኔሬተር፣ ፓርኪንግ፡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ኪራዩ ግራውንድ ፍሎር ላይ ያለችውን ካፌ አይጨምርም ዋጋ፡ 26,450 ዶላር (ከቫት ጋር ነው ድርድር አለው) ኮሚሽን፡ 10% ️0939703030 Code1664