Commercial land for sale
Commercial Land
Land For Sale ቄራ ፡ አልማዝዬ ሜዳ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 696 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ከአስፓልት ዳር በሚገኝ እጅግ ምርጥ እና ለተለያዩ ስራዎች ምቹ ቦታ ላይ ነው። የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ በአሁኑ ሰዓት ለመኪና መሸጫ (Car Sales / Showroom) ተከራይቶ ገቢ እያስገኘ የሚገኝ አዋጭ ንብረት ሲሆን፣ ከአስፓልት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለወደፊትም ለተለያዩ የንግድ እና የልማት ህንፃዎች ግንባታ በጣም ተመራጭ ነው። - የመሬቱ ቅርፅ: 3 መአዘን - የመሬቱ አቀማመጥ: ለጥ ያለ የመሬት አቀማመጥ - የመሬቱ ላይ ያለ ግንባታ: በአሁኑ ወቅት ለመኪና መሸጫ አገልግሎት እየዋለ ያለ - አዋሳኝ መንገዶች: ከአስፓልት መንገድ ጋር የተያያዘ - ግንባታ አመቺነት: ለንግድ ህንፃ፣ ለመኪና መሸጫና ለተለያዩ ልማቶች የተመቸ - የግንባታ ፈቃድ: የለውም ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash ዋጋ = 85 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማስታወሻ : 85M ብሩ Capital Gain አይጨምርም ሻጭ የመጨረሻ ዋጋቸው ነው። ️ ማስታወሻ 2 : Capital Gain ገዢ ነው የሚከፍለው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030