Ethiopia Property Centre

Unfurnished Property for Sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa

There are 505 flats, houses, land and commercial properties for sale in Nifas Silk-Lafto as of 22 Aug 2026, with an average price of Br 200M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Featured
Br 11,385,000

Apartment for sale

Luxury Apartments

Property Description Luxury Apartments for Sale/Rent Location: Bisrate Gabriel It is a G+7 Apartment building with 2 houses per floor. It has 2 Bedrooms Apartments with 170 sq.m & 165 sq.m area. Each Apartment has living room with open kitchen, 2 bedrooms, 2 bathrooms, maid's or laundry room. Living rooms and master bedrooms are with balconies with good view. Kitchen and toilet are fitted with sucker. The building has elevator, backup generator (220kv) , 30,000 liter water tanker, security camera on each floor and fire escape. Certificate of ownership is ready and bank loan is available. Price:- 69,000 Birr per sq.m (slightly negotiable). Rental price for Furnished Apartment: Usd 2,800/month (ground - 2nd floor) ; usd 3,000/month (3rd to 7th floors). For more info, please call 0945522436

Bisrate Babriel, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 beds 2 baths
Gojo Property
Featured
Br 22,000,000

House for sale

G+2 House

Property Description የሚሸጥ G+2 ቤት ቦታ፡ ሀይሌ ጋርመንት፥ ዳያስፓራ መንደር ስፍት፡ 500 ሜ.ካሬ ሳሎን ከ open kitchen ጋር፥ 7 መኝታ ክፍሎች ከመታጠብያ ቤት ጋር፥ ዋና ኪችን፥ ሎቢ እና የእንግዳ ማረፊያ፥ ጂምናዚየም፥ በፊት እና በጀርባ በኩል እይታ ያለው ቴራስ፥ እንዲሁም ለፕሮግራም የሚሆን አዳራሽ ክፍል ያለው ቤት ነው። 8 መኪና የሚያቆም ግቢ እና green area ያለው ዋጋ፡ 22 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው) ለበለጠ መረጃ በ 0900643583 ይደውሉ

Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
7 beds 7 baths
Gojo Property
B+G+8 Under Construction Building — Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 240,000,000

Commercial property for sale

B+G+8 Under Construction Building

ለቡ B+G+8 የደረሰ ጅምር ህንፃ ሽያጭ ------ 500 ካ.ሜ Location: ለቡ ከዋና አስፓልት 50 ሜት የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ B+G+8 ላይ የደረሰ ጅምር ህንፃ ️ ፕላኑ ለ G+10 ️ ጠቅላላ ስፋት: 500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 450 ካሬ ላይ ያረፈ ️ ባለበት 19 አባወራ ደርሷል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 240 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1730

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
500 sqm
Nexus Property Marketing
Under Construction Commercial Building .......1560SQM — Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 210,000,000

Commercial property for sale

Under Construction Commercial Building .......1560SQM

ሃይሌ ጋርመንት B+G+3 የደረሰ ጅምር ህንፃ ሽያጭ ------ 1560 ካ.ሜ Location: ሃይሌ ጋርመንት ዋና አስፓልት ዳር የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ B+G+3 ላይ የደረሰ ጅምር ህንፃ ️ ፕላኑ ለ G+14 ️ ጠቅላላ ስፋት: 1560 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 800 ካሬ ላይ ያረፈ ️ ማስታወሻ ፦ ፎቶው የህንፃው አይደለም ። ትክክለኛው በግንባታ ላይ ያለ ነው። በውስጥ እንልካለን ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 210 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1729

Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1560 sqm
Nexus Property Marketing
G+2 Commercial Building .....1500SQM — Lebu-Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2
Br 200,000,000

Commercial property for sale

G+2 Commercial Building .....1500SQM

ለቡ -ጋርመንት G+2 የንግድ ህንፃ ሽያጭ ------ 1500 ካ.ሜ Location: ለቡ - ጋርመንት ዋና አስፓልት የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ G+2 የንግድ ህንፃ ( Commercial Building ) ️ ጠቅላላ ስፋት: 1500 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 450 ካሬ ላይ ያረፈ ️ 600 ካሬ መጋዘን ያለው ( የተከራየ) ️ ቀሪው 450 ካሬ ግቢ የሆነ ሰፊ ኢንቨስትመንት እስከ 1.8ሚሊየን ብር ገቢ ሊያስገባ ይችላል ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 200 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1728

Lebu-Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1500 sqm
Nexus Property Marketing
Haile Garment, Luxury Apartment for Sale.......140sqm — Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
5
Br 15,500,000

Apartment for sale

Haile Garment, Luxury Apartment for Sale.......140sqm

ሃይሌ ጋርመንት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 140 ካ.ሜ Location: ሃይሌ ጋርመንት ሃጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኝ B+G+13+T ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 140 ካሬ ሜትር (115sqm-net ) ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ , የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 15.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 75,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.81% 110,714 ብር/ካሬ Payback፦ 17.2 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በከፍተኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ በመሆኑ የተሻለ እይታና የተረጋጋ የመኖሪያ ከባቢ ያለው ሲሆን፣ በተመጣጣኝ የዋጋ ተመን ቀጣይነት ያለው የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1722

Haile Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
ሳርቤት ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ — Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 8,600,000

Self contained (single rooms) for sale

ሳርቤት ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቅ ሽያጭ

#ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ ሲጠበቅ የነበረው የ ቴምር-ሪልስቴት ሳርቤት-አደባባይ ከ አደምስ አጠገብ የሚገኝ የመኖርያ አፓርትመንት ሳይት ለሽያጭ ወጣ !!! 100% ለከፈለ 30% በነፃ ነው ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ እና 100ካሬ ባለ 3 መኝታ ከ 136 ካሬ እስከ 151 ካሬ ዋጋ እና አከፋፈል ️ ባለ 1 መኝታ 76 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 9.8 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ 20% = 1.9 ሚልዮን ️ ባለ 2 መኝታ 99 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 12.8 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 2.5 ሚልዮን ️ ባለ 3 መኝታ 136 ካሬ ጠቅላላ ክፍያ = 17.6 ሚልዮን ቅድመ ክፍያ 20% = 3.5 ሚልዮን ቀሪ ክፍያ ያለ ምንም ዋጋ ጭማሪ ከወለድ ነፃ አከፍፈል በግንባታ ሂደት የሚከፈል ከዚህ በፊት ላመለጣቹ እንዲሁም ሳርቤት ላይ ኢንቨስት ማረግ ለምትፈልጉ ወርቃማ እድል ። ️️ 09-64-19-96-91 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis

Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 99 sqm
North Star Marketing Consultanto
ከፍተኛ የኪራይ ዋጋ ያለበት ሳርቤት ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ — Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 6,552,000

Mini flat for sale

ከፍተኛ የኪራይ ዋጋ ያለበት ሳርቤት ላይ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ

ሳር ቤት አደባባይ ባለ 1 መኝታ በ 160,000 ብር እንደሚከራይ ያውቃሉ ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ከአዳምስ ፓቪሊየን ህንጻ አጠገብ አዲስ ሳይት ይዘንልዎት ቀርበናል ባለ 1 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 6.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 2 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 11.4 ሚሊየን ብር ብቻ ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም️ ️️ +251964199691 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis

Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
North Star Marketing Consultanto
ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ሽያጭ ላይ ነን — Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 8,600,000

Self contained (single rooms) for sale

ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ሽያጭ ላይ ነን

ሳር ቤት አደባባይ ባለ 1 መኝታ በ 160,000 ብር እንደሚከራይ ያውቃሉ ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ከአዳምስ ፓቪሊየን ህንጻ አጠገብ አዲስ ሳይት ይዘንልዎት ቀርበናል ባለ 1 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 6.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 2 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 11.4 ሚሊየን ብር ብቻ ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም️ ️️ +251964199691 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis

Sarbet Adebabayi, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 baths 2 toilets 1 Parking 100 sqm
North Star Marketing Consultanto
Lafto, B+G+10 Building for Sale .....455SQM — Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 450,000,000

Commercial property for sale

Lafto, B+G+10 Building for Sale .....455SQM

ላፍቶ ፤ B+G+10 ህንፃ ሽያጭ ------ 455 ካ.ሜ Location ️ ላፍቶ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ 50 አባወራ የሚይዝ አፓርትመንት ህንፃ ️ ስፋት: 455 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 385 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+10 ️ 3 መኝታ 11 አባወራ 115 ካሬ ️ 2 መኝታ 36 አባወራ 85 ካሬ ️ 1 መኝታ 3 አባወራ 50 ካሬ ️ 1 ስቲዲዮ 35 ካሬ ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 450 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1689

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
455 sqm
Nexus Property Marketing
Gofa, B+G+6 Building for Sale.......720sqm — Gofa, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 250,000,000

Commercial property for sale

Gofa, B+G+6 Building for Sale.......720sqm

ጎፋ ፤ B+G+6 ህንፃ ሽያጭ ------ 720 ካ.ሜ Location ️ ጎፋ አካባቢ የህንፃው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 720 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 420 ካሬ ላይ ያረፈ ️ B+G+6 ️ የከርሰምድር ውሃ አለው ️ 1.5 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ዶክመንት:- ድጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 250 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: ፎቶው ትክክለኛ የህንፃው አይደለም ። ተመሳሳይ ዲዛይን ነው። እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1688

Gofa, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
720 sqm
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment with Digital Map and Affordable Price — Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4
Br 13,200,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment with Digital Map and Affordable Price

የተናጠል ካርታ ያለቀለት አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ !! ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ በ 13.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ የተናጠል ካርታ ያለው በወለል 4 አባወራ ብቻ 2 አሳንሰር ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የጋራ መገልገያ ሰፊ ቴራስ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ሱፐር ማርኬት እና የውበት ሳሎኖች የልጆች መጫወቻ ስፍራ ለእያንዳንዱ ቤት አሳይን የመኪና ማቆሚያ እና ቻርጀር ስቴሽን ጋርቤጅ ሹተር 24/7 የካሜራ ጥበቃ ከተረከቡ በኋላ የ3 አመት ዋስትና ከ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል ቀሪውን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ቀስ ብሎ የመክፈል እድል ️ ለበለጠ መረጃ 0903426104

Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Temer Real Estate
Br 26,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በአዲስ አበባ እንብርት እና ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ሳር ቤት 95% የተጠናቀቁ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ባለ 1 መኝታ 67 እና 81 ካሬ ባለ 2 መኝታ 142 እና 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ 208,211,212,213,216 እና 218 ካሬ በ30% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Mebratu Alene
Br 27,500,000

Apartment for sale

ሰኔ 30 የሚረከቡት አፓርትመንት

በአፍሪካ ሕብረት ፊት ለፊት ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ በ20% ቅናሽ ሰላም እና ፀጥታ እጅጉኑ የሰፈነ ቦታ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውጪዎን የሚመልሱበት

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
4 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Mebratu Alene
Bisrate Gebriel Canada Embassy, Villa House .......1000SQM — Bisrate Gebriel Canada Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 190,000,000

Mixed-use land for sale

Bisrate Gebriel Canada Embassy, Villa House .......1000SQM

ብስራተ ገብርኤል ካናዳ ኢምባሲ ፤ ቪላ ቤት ሽያጭ ......... 1000 ካ.ሜ ብስራተ ገብርኤል ካናዳ ኢምባሲ ጀርባ ️ ስፋት = 1000 ካሬ ሜትር ️ Ground Villa ️ በዶላር የሚከራይ ️ በጣም ቆንጆ Diplomatic Location ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 190 ሚሊዮን ብር። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1584

Bisrate Gebriel Canada Embassy, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1000 sqm
Nexus Property Marketing
Lafto, G+5 Mixed Use Building .......250SQM — Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 90,000,000

Commercial property for sale

Lafto, G+5 Mixed Use Building .......250SQM

ላፍቶ ፤ G+5 ህንፃ ሽያጭ ......... 250 ካ.ሜ ላፍቶ አስፓልት ዳር ️ ስፋት = 250 ካሬ ሜትር ️ Ground እና 1ኛ ፎቅ ኮሜርሻል ️ ከ 2ኛ እስከ 5ኛ ፎቅ መኖሪያ ️ ቆንጆ ሎኬሽን ገቢው 500,000 ብር ይገመታል ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 90 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1578

Lafto, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
250 sqm
Nexus Property Marketing
Lebu, B+G+5 Apartment Building .......175SQM — Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 87,000,000

Commercial property for sale

Lebu, B+G+5 Apartment Building .......175SQM

ለቡ ፤ B+G+5 ህንፃ ሽያጭ ......... 175 ካ.ሜ ለቡ አካባቢ ️ B+G+5 አፓርትመንት ህንፃ ️ ስፋት = 175 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው 150 ካሬ ላይ ያረፈ ️ መኖሪያ ሰፈር ውስጥ 200,000 ብር ገቢ አለው። በድሮው ኪራይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 87 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1574

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
175 sqm
Nexus Property Marketing
Lebu, G+5 Mixed Use Building .........375SQM — Lebu Asphalt Road, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 180,000,000

Commercial property for sale

Lebu, G+5 Mixed Use Building .........375SQM

ለቡ ፤ G+5 ህንፃ ሽያጭ ......... 375 ካ.ሜ ለቡ አስፓልት የያዘ ️ ስፋት = 375 ካሬ ሜትር ። ️ ህንፃው 300 ካሬ ላይ ያረፈ ️ ከታች ኮሜርሻል ️ ከላይ 6 አባወራ የያዘ አፓርትመንት 1 ሚሊዮን ብር ገቢ አለው ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 180 ሚሊዮን ብር። 2% Commission N.B ፦ ፎቶው የተወሰነ ተቀይሯል ። በጣም ይቀራረባል To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1544

Lebu Asphalt Road, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
375 sqm
Nexus Property Marketing
Luxuary 3bedroom Apartment — Bisrate Gebrieal., Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1
Br 21,000,000

Apartment for sale

Luxuary 3bedroom Apartment

በካሬ = 135,000 Br.ብቻ ( 100% Fully - Finished.) Sarbet ( Bisrate Gebriel. ) - Residential Luxuary Building. - Community Compound. Square! 157 sq. = 2Bed.+ 2bath. + Maids. 170 sq. = 3bed.+ 2bath. + Maids. #Amenity Stand by Generator : Private Terrace : Parking : 24/7 Security #Document! All units have legal document. #Available Unit. Limited Unit available. Enzow Realestate Investment Beyond Real estate Video on telegram... https://t.me/enzowsales247/1167?single Ak Property. ️09-78-50-63-56

Bisrate Gebrieal., Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ak Property
Modern 1 Bedroom Apartment with High Investment Value — Bulgariya Around African Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2
Br 5,000,000

Mini flat for sale

Modern 1 Bedroom Apartment with High Investment Value

ቡልጋሪያ 1 መኝታ 60 ካሬ =7,2 ሚሊዮን 20% dawn payment 1,440,000 100 ሲከፍሉ 2,160,000 discount 5,040,000 ሙሉ ዋጋ 2 መኝታ 90 ካሬ =10,800,000 20%=2,160,000 100 ሲከፍሉ 3,240,000 7,560,000 ሙሉ ክፍያ 3 መኝታ 125 = 15,000,000 20% dawn 3,000,000 30 dis 100% ሲከፍሉ 4,500,000 ቅናሸ =10,500,000 ሙሉ ዋጋ

Bulgariya Around African Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Temer Real Estate

Showing 421–440 of 505 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa is Br 200,000,000.

The price of the most expensive furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa is Br 450,000,000.

The price of the cheapest furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa is Br 6,550,000.

There are 505 available furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.