Ethiopia Property Centre

Unfurnished Property for Sale in Kazanchis, Addis Ababa

There are 91 flats, houses, land and commercial properties for sale in Kazanchis as of 6 Sep 2026, with an average price of Br 8.5M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Featured
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ #ካዛንቺስ: ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ ️09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬሜትር

Kazanchis / M Key, Kazanchis, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

ኤም ኬይ ሪል እስቴት ️09-13-95-34-61 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው water reserver tanker Garbege shuter አስተማማኝ ጀነሬተር ያደጋ ጊዜ መውጫ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች የራሱ የሆነ የጂም ፋሲሊቲ ያለው ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ ቅናሽ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል በ 09-13-95-34-61 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Kazanchis / M Key Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Featured
$1,300

Mini flat for sale

Immaculate Fully Furnished Apartment

Take a peek at this, one of our favorite apartments to come into the market. The architectural details are nothing short of exquisite; from the interior finishes to the lavish furniture, this home has plenty of wow factors. Located minutes away from eca, it is convenient and very lovable. At this price, it is inclusive of service charge (Water and electricity). The amenities of the apartment include One en-suite Bedroom, Spacious wooden floor living room, Modern fully fitted kitchen with granite kitchen tops, Dining area, Visitors Cloakroom, Laundry, Enough Parking, Wooden Parquet floors throughout except wet area, Internet and much more. Located in a secure and quiet neighborhood of Kazanchis, the apartment is convenient to shopping, restaurants, hospitals and recreational facilities nearby. Price 1300 usd (Shall be paid in Birr at equivalent National's Bank rate) Call today for more information, and to schedule viewing: : Mickey Leland Street Bole Atlas Addis Abeba, Ethiopia : NB Business Center 2nd Floor Suite 205 : [email protected] :+251 913 414 471 : +251 931 185 848

Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 2 baths
Enter Ethiopia
Kazanchis, Construction Land for Sale .......10, 000SQM — Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
1
Br 1,100,000,000

Mixed-use land for sale

Kazanchis, Construction Land for Sale .......10, 000SQM

ካዛንቺስ ፤ የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 10,000 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ መሃል ካዛንቺስ አካባቢ ቆንጆ ቦታ ላይ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ ስፋት: 1ዐ,000 ካሬ ሜትር ️ ፕላን ስምምነት ያለው ️ ለሪልስቴት የተፈቀደ ️ ቆንጆ አቀማመጥ ያለው ️ ኮሪደር የተሠራለት ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ዋጋ = 1.1 ቢሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% Strategic Investment Analysis የወቅታዊ ገበያ ንፅፅር፦ - የአካባቢው መደበኛ የመሬት ዋጋ: 100,000 - 140,000 ብር/ካሬ - የዚህ ቦታ ዋጋ: 110,000 ብር/ካሬ (ከካዛንቺስ እምብርት አንጻር ተመጣጣኝና የድርድር ዕድል ያለው ነው) የስትራቴጂክ እሴትና የኮሪደር ልማት፦ - ቦታው ዘመናዊው የኮሪደር ልማት የተሠራለት መሆኑ ለታላላቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተመራጭ ያደርገዋል። የካፒታል እድገትና ዝግጁነት፦ - የፕላን ስምምነት (Pre-approved Zoning) እና ዲጂታል ካርታ ያለው በመሆኑ የቢሮክራሲና የካሳ ወጪ ያስቀራል። ማጠቃለያ፦ በመሃል አዲስ አበባ የንግድ ማዕከል ውስጥ 10,000 ካሬ ሜትር መሬት በአንድ ላይ ማግኘት እጅግ ብርቅዬ ዕድል ነው። ህጋዊ የሆነ እና ለአልሚዎች (Developers) ከፍተኛ የትርፍ ህዳግና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ታላቅ ፕሮጀክት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1685

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
10000 sqm
Nexus Property Marketing
Luxuary 1 Bedroom Apartment — Kazanchis, Addis Ababa
3
Br 7,774,400

Apartment for sale

Luxuary 1 Bedroom Apartment

This project is more than just an apartment it's a place where comfort, luxury, and opportunity come together in the heart of Kazanchis. I'm truly excited to help you find the unit that feels perfect for you and your future. 3B + G + 29 + Terrace Prime Kazanchis 80,000 etb per m² Apartment Options 1 Bedroom: 97 m² 2 Bedrooms: 120, 125, 133, 144, 147 m² 3 Bedrooms: 161, 176, 180, 185 m² Each layout is designed to give you space, light, and a beautiful sense of home. Amenities That Add Value to Your Life Private parking CCTV & secure environment 4 modern elevators Swimming pool for relaxation Running track for wellness Peaceful library Football area Backup generator Underground water system a lifestyle built for comfort, safety, and joy. Building Highlights Modern reception area Commercial floors for convenience Dedicated parking floors Beautiful penthouse floor Stunning terrace level with breathtaking views Payment & Delivery 15% Advance Payment 3-Year Delivery Time

Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 toilet 1 Parking
Ak Property
Luxury 3 and 2 Bed Rooms — Kazanchis, Addis Ababa
3
Br 7,100,000

Apartment for sale

Luxury 3 and 2 Bed Rooms

25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 606,251.25ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 24 ካሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0915770059/0945066261 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ! Join costumers group https://chat.whatsapp.com/IQmdwlyBMU4L3bFIGyiGzN?mode=gi_t

Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Ayat Real Estate Sales Officer
Luxury Apartments with 2 and 3 Bed Rooms at the Heart of Addis Abeba — Temema Fok, Kazanchis, Addis Ababa
4
Br 6,612,408

Apartment for sale

Luxury Apartments with 2 and 3 Bed Rooms at the Heart of Addis Abeba

72 ካሬ ቀበና ሳይት 2 መኝታ Total = 6,612,408 ብር 15%= 991,861.2 ብር 10% ቅድሚያ ክፍያ 661,241 ብር

Temema Fok, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Ayat Real Estate Sales Officer
1 Bedroom Apartment Ayat Realestate — Ayat Realestate, Kazanchis, Addis Ababa
3
Br 6,999,245

Apartment for sale

1 Bedroom Apartment Ayat Realestate

ለኢንቨስትመንት ለንግድ ስራ እንዲሁም ለምቹ ኑሮ የሚመረጠው ካዛንቺስ ሳይት ላይ አያት ሪል እስቴት በ2 እና በ3 ዓመት ዉስጥ ምናስረክባቸው አፓርትመንቶችን በአዲስ ፕሮጀክት ይዞ መቱዋል። ባለ 1 መኝታ 45, 55, 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ ባለ 3 መኝታ 95, 105, 115 ካሬ ባለ 4 መኝታ 140, 160 ካሬ ቅድመ ክፍያ 20%

Ayat Realestate, Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 1 bath 1 Parking
Ayat S.C
Kazanchis Site 1bedroom (Ayat Realestate) — Kazanchis Ayat Realestate, Kazanchis, Addis Ababa
4
Br 7,635,740

Apartment for sale

Kazanchis Site 1bedroom (Ayat Realestate)

ለኢንቨስትመንት ለንግድ ስራ እንዲሁም ለምቹ ኑሮ የሚመረጠው ካዛንቺስ ሳይት ላይ አያት ሪል እስቴት በ2 እና በ3 ዓመት ዉስጥ ምናስረክባቸው አፓርትመንቶችን በአዲስ ፕሮጀክት ይዞ መቱዋል። ባለ 1 መኝታ 45, 55, 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ ባለ 3 መኝታ 95, 105, 115 ካሬ ባለ 4 መኝታ 140, 160 ካሬ ቅድመ ክፍያ 20%

Kazanchis Ayat Realestate, Kazanchis, Addis Ababa
1 bed 1 bath
Ayat S.C
Luxury Homes in Ethiopia — Kazanchis / Get as Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
3 Video
Br 1,713,500

Apartment for sale

Luxury Homes in Ethiopia

የሚመኙትን ቤት ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ በመሀል ካዛንቺስ! ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር መሸጥ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ A home that fits your dream and your wallet! We are excited to announce that sales are now available in Ethiopian Birr, with NO price Increase! Get As Real Estate Built Different. 0913953461 #GetAsrealestate #amibaraproperties #builtdifferent #amenities #amibararealestate #apartment #properties #realestate #newblock #price #fixed #elevate #newyear #addisababa #ethiopia

Kazanchis / Get as Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Amibara Properties
Br 25,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Flat with Excellent Finish

እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ #ካዛንቺስ: ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ ️09-13-95-34-61 09-26-17-34-39 ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት። ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች 148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ ፔንት ሐውስ 355 ካሬ ላይ ያረፈ የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው water reserver tanker Garbege shuter አስተማማኝ ጀነሬተር ያደጋ ጊዜ መውጫ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች የራሱ የሆነ የተሟላ የጂም ፋሲሊቲ ያለው 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል በ 0913953461 0926173539 ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Kazanchis / M Key, Kazanchis, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties

Showing 81–91 of 91 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Kazanchis, Addis Ababa is Br 8,480,000.

The price of the most expensive furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Kazanchis, Addis Ababa is Br 1,100,000,000.

The price of the cheapest furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Kazanchis, Addis Ababa is Br 8,480,000.

There are 91 available furnished flats, houses, land and commercial property for sale in Kazanchis, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.