Interested in this property?
22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አለፍ ብሎ ፍሪደም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን አዲስ እየተሰራ ከሚገኘው የአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። ቦታው Lላይ (መስቀለኛ መንገድ ላይ) የሚገኝ ስለሆነ በሁለት በኩል ፊት ያለው ሲሆን ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። በጣም የሞቀ የንግድ አካባቢ ስለሆነ የንግድ ማዕከል እና አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። በወር ባለበት ሁኔታ ከ 200 ሺ ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል የንግድ ሱቆች እና ለመኖሪያ የሚሆን ቪላ እና ሰርቪሶች ያሉት። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤
ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም።
ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ
ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ
ስፋት፡ 434 ካ.ሜ
አድራሻ፡ ቦሌ ከዋና አስፋልት 50 ሜትር ብቻ ገባ ያለ
ዋጋ፡ 87 ሚሊዮን ብር
2% ኮሚሽን
Land for sale
Very attractive to build hotels, business complex building, and apartments
Area: 434 sqm
Address: Around Bole
Price: 87 Million
Commission: 2%
Property Ref: 2913 | Added On: 19 Apr 2023 | Last Updated: 10 May 2023 |
Market Status: Available | Type: Residential Land | Parking Spaces: 3 |
Total Area: 434 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Natnael Eilu. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.