Ethiopia Property Centre

22 Mazoria, Ethiopia
3 years on Ethiopia Property Centre
3 Active
3 For sale
0 For rent
0 Short let
2 Areas

Areas covered

2 areas

Bole 2 Addis Ketema 1

Listings

1–3 of 3

Featured
Br 85,000,000

Residential land for sale

434 Square Meter Land Around Bole 22, Suitable for Building Apartments

22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አለፍ ብሎ ፍሪደም አካባቢ የሚገኝ ሲሆን አዲስ እየተሰራ ከሚገኘው የአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል። ቦታው Lላይ (መስቀለኛ መንገድ ላይ) የሚገኝ ስለሆነ በሁለት በኩል ፊት ያለው ሲሆን ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። በጣም የሞቀ የንግድ አካባቢ ስለሆነ የንግድ ማዕከል እና አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። በወር ባለበት ሁኔታ ከ 200 ሺ ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል የንግድ ሱቆች እና ለመኖሪያ የሚሆን ቪላ እና ሰርቪሶች ያሉት። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 434 ካ.ሜ አድራሻ፡ ቦሌ ከዋና አስፋልት 50 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 87 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን Land for sale Very attractive to build hotels, business complex building, and apartments Area: 434 sqm Address: Around Bole Price: 87 Million Commission: 2%

22 Mazoria, Bole, Addis Ababa
Br 68,000,000

House for sale

750 SQM G+1 Building Plus Villa Located Around Addisu Gebeya

ቦታው 750 ካሬ ሜትር የሚሰፋ በአዲሱ ገበያ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን በላዩ ላይ አራት አባወራዎች የሚይዝ (እያንዳንዱ ሁለት መኝታ እና ሁለት መታጠቢያ ያለው) አንድ G+1 ፎቅ እና 11 ክፍሎች ያሉት አንድ ሰርቪስ ቤት አለው ። ከዋናው አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ሲሆን አሁን ባለበት በወር ከ 170 ሺ ብር በላይ ገቢ ያስገባል። ቦታው ሰፊ ስለሆነ ለሁለት ለመቁረጥ(ለመክፈል) አመቺ ነው። አካባቢው አፓርትመንት ለመገንባት የተመቸ ነው። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ አለው። እኔ ደላላ ነኝ ኰሚሽን 2% ይከፈላል። ለማየት እና ለመነጋገር በነዚህ ስልኰች ይደውሉልን፤ ማሳሰቢያ፣ ህጋዊ ያልሆነ ቤት አናሻሽጥም። ህንጻ፤ሆቴል፤አፓርታማ ለመገንባት ምቹ ቦታ ህንጻዎች፤ሆቴሎች፤ እና አፓርታማወዎች ተገንብተው የሚገኙበት አካባቢ ስፋት፡ 750ካ.ሜ አድራሻ፡ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አዲሱ ገበያ ከዋና አስፋልት 60 ሜትር ብቻ ገባ ያለ ዋጋ፡ 68 ሚሊዮን ብር 2% ኮሚሽን House for sale Very attractive area to build apartments Area: 750 sqm Address: Around Addisu Gebeya Price: 68 Million Commission: 2%

Located Around Addisu Gebeya, Addis Ketema, Addis Ababa
8 8
Br 15,000,000

Residential land for sale

128 SQM of Land Located Behind the Golagul Building 22 Mazoria

The 128 square meters plot Land is Located around 22 Mazoria behind the Golagul building and is a very hot commercial area, suitable for building commercial shops and residential houses. It has complete legal documentation. I am a broker and commission is 2%. Call us on these numbers to view and chat; 0911422979, 091292 4662, 0968604202, 0913968113 Note, we do not sell illegal properties.

22 Mazoria, Bole, Addis Ababa
For estate agents & developers

List your properties on Ethiopia Property Centre.

Reach property seekers across the country every month. Post in minutes, manage from one dashboard, and respond to enquiries by phone or WhatsApp.

  • Live in minutes
  • Millions of monthly visitors
  • Free verified profile

Free starter plan

List your properties