Mixed-use land for sale
Construction Land
መርካቶ ፡ አማኑኤል የግንባታ ቦታ ሽያጭ ------ 950 ካ.ሜ Location: ከ መርካቶ 7ኛ ወደ አማኑኤል የሚወስደውን አስፓልት የያዘ ቆንጆ ቦታ የቦታው ዝርዝር መረጃ ️ አስፓልት ፊት ለፊት የሆነ የድሮ ፈራሽ ቤት ያለበት ቆንጆ ቦታ ️ ስፋት: 950 ካሬ ሜትር ️ የግንባታ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ ያለው ️ ለቅይጥ ህንፃ ( Mixed Use Building ) ተመራጭ ቦታ ️ ማስታወሻ ፦ የኮሪደር ስጋት የለበትም። መንገዱን ለማስፋት ከፊት ለፊቱ ያሉት ቤቶች ስለሚፈርሱ ቦታው አስፓልት ዳር ይሆናል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 40 ሚሊዮን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለስራ ቦታ መከራየት የሚፈልግ ካለም ኪራይ = 200,000 ብር ይከራያል። Land & Development Analysis የቦታው የካሬ ዋጋ፦ 42,105 ብር/ካሬ የአካባቢው ዋጋ በመርካቶ/አማኑኤል አስፓልት የያዘ የመሬት ዋጋ በአማካይ ከ 60,000 -- 90,000+ ብር/ካሬ ። ከገበያ ዋጋ በታች የቀረበ (Undervalued Investment) ነው። ማጠቃለያ፦ ቦታው በመርካቶ የንግድ ማዕከል በጥሩ ዋጋ የቀረበ አጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ Capital Appreciation የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1762