Ethiopia Property Centre

1 Bedroom Furnished Apartments for Sale in Ethiopia

There are 16 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Luxury Apartment
Featured
10
Br 17,000,000

Apartment for sale

Luxury Apartment

የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት? ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ አፓርታማዎች በካዛንቺስ! ​በአዲስ አበባ እምብርት፣ ማሃል ካዛንቺስ (በኢንተርኮንቲኔንታል & በኢሊሌ ሆቴል አጠገብ) ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው የተጠናቀቁ እና ቁልፍ ለመረከብ ዝግጁ የሆኑ ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ የቅንጦት አፓርታማዎችን ከአያት ሪል እስቴት ይግዙ! ​ ለምን ይመርጡናል? ​1ኛ. ልዩ መገኛው፦ በከተማዋ እምብርት፣ ለሁሉም ነገር ቅርብ እና ዲፕሎማቲክ በሆነ ስፍራ። 2ኛ.​ ቁልፍ በእጅ፦ ግንባታቸው መቶ በመቶ ያለቀላቸው በመሆኑ፣ ሳይጠበቁ ወዲያውኑ የሚረከቡት። 3ኛ.​ ለምርጥ ኢንቨስትመንት፦ ለራስዎ መኖሪያነት ወይም በከፍተኛ ዋጋ አከራይቶ ለአትራፊነት የሚሆን ስለሆነ ። 4ኛ.​ ደህንነቱ የተጠበቀ ስለ ሆነ፦ አስተማማኝ ጥበቃ፣ ዘመናዊ ሊፍት እና ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው። ​ ፈጥነው ይደውሉ፣ መጥተው ይጎብኙ! ​ስልክ ቁጥር፦ 0922707589 / 0994632773 ​ቴሌግራም / ዋትስአፕ (Telegram/WhatsApp)፦ቀጠሮ ለመያዝ ወይም መልዕክት ለመላክ ስልኮቹን ይጠቀሙ። ​ኢሜይል (Email)፦ [email protected] ​አያት ሪል እስቴት - የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

Ayat Real Estate, Kazanchis, Addis Ababa
1 1 2 1
Tinsae
Best 100 % Full Finshed Apartment
Featured
8 Video
Br 100,000

Mini flat for sale

Best 100 % Full Finshed Apartment

. % የተጠናቀቁ አፓርትመንት ምቹ አከፋፈል አመቻችተንሎታል ፈርኒሽ ተደርገዉ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ካርታ የተዘጋጀላቸው ጠዋት ገዝተው ከሰዓት የሚገቡብት ቤት ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት ፈረስቤት ከምቹ አከፋፈል ጋር እናተን እየጠበቅን ነው ኑ አትርፈዉ ይደሰቱብን!!! የቤት አማራጮቻችን ባለ 2 መኝታ 142 ካሬ ባለ 3 መኝታ 163 ካሬ ባለ 3 መኝታ 169 ካሬ ባለ 3 መኝታ 222 ካሬ ምቹ አከፋፈል ቅድመ ክፍያ ከ50% ወደ 30% ከፍለው ቤቶን ይረከባሉ ፤ ቀሪውን ክፍያ በ1 አመት እየኖሩበት ያለምንም ወለዱ መክፈል የሚችሉበት ወይም ቀሪውን ክፍያ በባንክ ከፍለው የሚጨርሱበትን መንገድ አመቻችተንሎታል !!! ለበለጠ መረጃዎች ስልክ️:- 0983063390 0985280893 የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻችንን ቴሌግራም:- https://t.me/salebuyproduct ፌዝቡክ _ https://www.facebook.com/fendshaculture

Hayate Feres Bet, Addis Ababa, Ethiopia, Addis Ketema, Addis Ababa
1 2 2 1
ፈንድሻ Culture
1 Bed Room in Bole Medhanialem Sait
Featured
6 Video
Br 10,000,000

Apartment for sale

1 Bed Room in Bole Medhanialem Sait

Hosea Real Estate (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድሃንያለም ሳይት ሽያጭ ጀምረናል ከ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ️57_ 81 ካሬ :-studio ️84_86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ ️134_156 ካሬ:- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ️168.60 ካሬ:- ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ️ 279 ካሬ :- duplex ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። በዚህ የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ወቅት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ለዚህም ደግሞ Hosea Real Estate ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ አፓርትመንቶችን ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ 🟥 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ጂምናዝየም የልጆች መጫወቻ የልጆች ማቆያ የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ካፌ ላይብረሪ 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ወለል የመኪና ማቆምያ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠመረጃ ️ 0931238133 ሆሴዕ ከቃል በላይ

Bole Medanialem Rode, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Hosea Real Estate
Cozy 1 Bedroom Around Kazanchis
Featured
12 Video
Br 6,200,000

Apartment for sale

Cozy 1 Bedroom Around Kazanchis

Dreamy Condo For Sale in Addis Ababa Nestled on the vibrant Kasanchis Street, this cozy 1-bedroom, 1-bathroom condo offers the perfect blend of comfort and convenience. With its 40 sqft of well-utilized space, each corner tells a story of home and harmony. Furnished for Elegance: Walk into a space where each piece of furniture contributes to a blend of functionality and style. Ready to live in or rent out, this condo saves you the time and hassle of furnishing. Prime Location, Prime Investment: Located in the heart of Addis Ababa, this property promises not just a home but a hub of opportunities. Whether you're looking to nest or invest, anticipate rental income thanks to its desirable location. Flexible Price: Dreams have no limit, and neither should your new home's possibilities. With the price on the table for negotiation, getting your hands on this gem is more accessible than ever. Looking to step into your new chapter or diversify your investment portfolio? Let's connect. DM for details or call [Your Contact Information] today. #CondoForSale #AddisAbabaHome #RealEstateInvesting #DreamHome #FurnishedCondo #LocationMatters Act now. Your next chapter starts here. - የሚሸጥ ቤት #ካዛንቺስ አከባቢ #prime_listing ዋጋ: 6,200,000 የቤት አይነት: #ኮንደሚኒየም መኝታ: 1 መታጠቢያ:1 ስፋት: 40 ካሬ ደረጃ: Ground ከእነ ሙሉ እቃውም ይሸጣል ( 6.6M)

Kazanchis Total, Kazanchis, Addis Ababa
1 1
Beton Brokerage
One Bedroom Apartment
Featured
5 Video
Br 585,397

Apartment for sale

One Bedroom Apartment

°በሰሚት 72 በ 10% ቅድመ ክፍያ ባለ 1 መኝታ 61 & 65 ካሬሜትር ባለ 2 መኝታ - 109ካሬ ፣ 115ካሬ ፣ 116ካሬ ባለ 3 መኝታ - 144ካሬ ፣ 147ካሬ ፣ 150ካሬ ፣ 151ካሬ የማስረከቢያ ጊዜ በ2 አመት => +251926173439

Semit 72 / Get as Real Estate, Yeka, Addis Ababa
1 1 1 1
Sheger Amibara Properties
Featured
Br 6,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell@ Gulele Paulos Area

1- ጉለሌ B+G+22 Apartment (ቅድመ ክፍያ ከ 1,885,104 ብር ጀምሮ ) በካሬ 76,000 ብር ቅድመ ክፍያ 30% ባለ 1 መኝታ 82.68 ካሬ Total Price - 6,283,680 ብር 30% - 1,885,104 ብር ባለ 2 መኘታ 110.70 ካሬ Total Price - 8,413,200 ብር 30% - 2,523,960 ብር ባለ 3 መኝታ 148.83 ካሬ Total Price - 11,311,080 ብር 30% - 3,393,324 ብር ባለ 3 መኝታ 153.92ካሬ Total Price - 11,697,920 ብር 30% - 3,509,376 ብር ባለ 4 መኝታ 181.62 ካሬ Total Price - 13,803,120 30% - 4,140,936 ብር ማስረከቢያ ጊዜ 1 ዓመት (Fully Finished ) ለሽያጭ የወጡት ውስን ቤቶች ስለሆኑ ፈጥነው ይደውሉ 0938413839 https://t.me/WHX66qCPLcuyvUfc

St Paulo's Hospital, Gullele, Addis Ababa
1 1 1
Addis Property Marketing
22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM
7
Br 11,600,000

Apartment for sale

22 Golagol, Luxury Apartment for Sale .......93SQM

22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684

22 Golagol, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Nexus Property Marketing
Br 5,830,385

Apartment for sale

Luxury Apartment & Shop

25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 874,557.75ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ 664,864.2 ብር ቅድሚያ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0922707589/0994632773 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!

Ayat Real Estate, Kirkos, Addis Ababa
1 2 1
Tinsae
Studio Apartment
1
Br 1,700,000

Mini flat for sale

Studio Apartment

አዎ ሙሉ ዋጋው ነው 1.7 ሚልዮን ነው ሙሉ ዕቃ የትሟላለት 18 ካሬ ስፋት አለው ቅድመ ክፍያው 50%ብቻ ነው እና በግንባታ ላይ ነው ሚገኘው

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Elemental Trading
Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities
1
Br 10,000,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facilities

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1 2 2 1
Hosea Realestate
Ovid Real Estate
3
Br 670,000

Apartment for sale

Ovid Real Estate

ለልጅዎ፣ ለልጅልጅዎ የሚያወርሱት ቋሚ ቅርስ ከኦቪድ ሪል እስቴት ይግዙ! በጥራታቸው እና ውበታቸው ሙሉ ለሙሉ የሚተማመኑባቸው ቤቶች እኛ ጋር ያገኛሉ። በቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን ከ60,000 በላይ ምቹ ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እየገነባን እንገኛለን። ከስቱዲዮ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0912614959 ️0936598599

Bole Bulbula, Akaky Kaliti, Addis Ababa
1 1 1 1
Temer Property
Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facillities
4 Video
Br 10,300,000

Apartment for sale

Luxury 1 Bedroom Flats with Excellent Facillities

ሆሴዕ ሪል እስቴት ሽያጭ ላይ ነን!!! በ 8% ቅድመ ክፍያ ቦሌ ኤድናሞል ጋር የቤት ባለቤት ይሁኑ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ቦሌ መድሐኒዓለም አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት። G+25 ሲሆን፦ ️የመዋኛ ገንዳ ️ላውንጅ(የጋራ መዝናኛ) ️ጂም እና ሰፋፊ የመጫዎቻ ቦታዎች ️የተለየ የሕፃናት መጫወቻ ️የልጆች ማቆያ ️ የጋራ ቤተ-መጽሐፍት ️በቂ የመኪና ማቆምያ(5 ቤዝመንት እስከ G+2 ) ️ለተለያዩ የጋራ ጉዳዮች የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ️ የጋራ ሬስቶራንት፣ የጋራ ላውንድሪ ️7 ዘመናዊ አሳንስሮች ️በቂ የቆሻሻ ማስወገጃዎች የቤቶቹ ይዘት፦ ስቱዲዮ ፦57 ካሬ ባለ1 መኝታ፦81,84 እና 86 ካሬ ባለ 2 መኝታ፦134,150,151 እና 156 ካሬ ባለ 3 መኝታ፦ 168 ካሬ ዱፕሌክስ ፦279 ካሬ ፔንት ሀውስ፦600ካሬ ናቸው ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖርያ ምቹ በሆነ ቦታ ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ ሁሉም ቤቶቻችን ላይ ተመጣጣኝ ዋጋ አላቸው ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ። ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው ️በ 0946443286ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

Atlas Road, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Hosea Realestate
Apartment for Better Live
1
Br 2,900,000

Apartment for sale

Apartment for Better Live

ምቹና ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ቤቶች ከኦቪድ ሪል እስቴት! ብዙዎችን በአጭር ጌዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ለማድረግ ጥራታቸውን የጠበቁ እና ለኑሮ ምቹ የሆኑ ከ60,000 በላይ ቤቶች በቦሌ ቡልቡላ ሳይት በመገንባት ላይ ይገኛል። የኦቪድ ሪል እስቴት ቤትን ምርጫዎ ያድርጉ! ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ #በ2.9 million ብር ብቻ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ ለበለጠ መረጃ 0964406705 ላይ ይደውሉ በማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይወዳጁን፦ #tiktok- @sundry1719

Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1
Sundry-Homes
Apartment for You
1
Br 2,900,000

Apartment for sale

Apartment for You

When you buy a fully furnished home from us, you'll enjoy a modern, beautiful, and comfortable living space, complete with Ovid smart furniture. Ovid Real Estate is building over 60,000 homes at the Bole Bulbula site, dedicated to delivering high-quality units at affordable prices. #Only In 2.9 Million Birr Choose the perfect home for you, from One-bedroom to three-bedroom units: Fully finished Semi-finished Fully furnished Call us at 0964406705

Addis Abeba, Bole, Addis Ababa
1
Sundry-Homes
Video
Br 4,000,000

Apartment for sale

Apartments in Bole

=> ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ - በኢምፔሪያል ገርጂ - በ ቦሌ መድሐኒዓለም - በቫቲካን => ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል - በ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ =>> ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ ️ - 0913953461 - 0926173439

Bole / Jambo Real Estate, Bole, Addis Ababa
1 1 1 1
Sheger Amibara Properties
Br 4,999,999

Mini flat for sale

Luxury 1&2 Bedroom Flat Apartment

አስደሳች ዜና ከስኬት ሪልስቴት በመሀል ከተማ 6 ኪሎ 90% የተጠናቀቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን ቅድሚያ ክፍያ 50% ባለ 1 መኝታ 80 sqm ባለ 2 መኝታ 122 sqm ባለ 2 መኝታ 128 sqm ባለ 3 መኝታ 125 sqm *አፓርትመንቶቻችን የሚያሟሉት የደህንነት መጠበቂያ 2 ሊፍት ጀነሬተር ቆሻሻ ማስወገጂያ የተንጣለለ ቴራስ ጂም ስፓ 80000 ሊትር ታንከር ውሃ 0912029210

6 Killo, Gullele, Addis Ababa
1 1 2
Marketing Solution

Showing 1–16 of 16 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 1 bedroom furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 11,600,000.

The price of the most expensive 1 bedroom furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 17,000,000.

The price of the cheapest 1 bedroom furnished apartments for sale in Ethiopia is Br 5,830,000.

There are 16 available 1 bedroom furnished apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.