Apartment for sale
Buy Your Home
ኦቪድ ሪል እስቴት በሚገነባው ከተማ ውስጥ ቤትዎን ሲገዙ ሩቅ ሳይሄዱ ትምህርት ቤቶች የጤና ተቋማት የስፖርት ማዘውተሪያዎች የዋና ገንዳዎች የገቢያ ማዕከሎች የመኪና ማቆሚያ የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችን በቀላሉ ያገኛሉ ምን ይሄ ብቻ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበት ውብ እና አረንጓዴ መናፈሻም አለልዎ ። ከባለ አንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ በከፊል የተጠናቀቁ ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸውን ቤቶች ያገኛሉ Call us at 09-64-40-67-05