Interested in this property?
ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC
ጊፍት ሪል ስቴት Gift Real Estate
እጅግ ዘመናዊ ና ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው CMC ጊዜውን የጠበቁ ውብ መንደሮች ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ።
ከ 20%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
ግንባታቸው ዘመናዊ የሆኑ ለኑሮ የሚመቹ ዉብ ቤቶች
1 የሰራተኛ ክፍል ፣
የላውንደሪ ክፍል
ባልከኒ
ሰፋፊ ኮሪደሮች ፣ የእቃ ማስቀመጫ ፣ የአትክልት ስፍራ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የከርሰ ምድር ውሀ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ እና ሌሎች መሠረታዊ የሆኑ ነገሮችን ያሟላ
#የግንባታ ቦታ CMC
ለበለጠ መረጃ 09-26-17-34-39 09-64-02-24-02
ከባለ 1-ባለ 4 መኝታ ያላቸዉ ቤቶች
ባለ 1 መኝታ ከ 81 ካሬ
ባለ 2 መኝታ ከ 123ካሬ - 160 ካሬ
ባለ 3 መኝታ ከ 180 ካሬ - 208 ካሬ
ቀድመዉ ይመዝገቡ!!!
09-26-17-34-39
Property Ref: 2738 | Added On: 19 Jan 2023 | Last Updated: 19 Jan 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 2 | Toilets: 2 | Parking Spaces: 2 |
Total Area: 81 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Sheger Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.