Apartment for sale
It may now be rented/sold, under offer or temporarily withdrawn from the market.
Click one of the links below to see similar property.
Apartment for sale
Luxury 2-Bedroom Apartment with Excellent Finishing
About this property
ጤና ይስጥልኝ መልካም ዜና እንኳን ለገና በዓል አደረሣችሁ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከ12% ጀምሮ ቅናሽ አድርገናል ፍፁም የድርጅቱ ሽያጭ ሐላፊ ይደውሉ 0964022402/0799333461 ለመኖሪያ እጅግ ምቹና ዘመናዊ በሆነው በሰሚት 72 በሚገኘው 42,000 ካሬሜትር ላይ በተንጣለለው ሣይታችን ላይ፦ በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ዘመናዊ የመዋኛ ገንዳ ሶስት ሊፍት (አንድ የእቃ ማጓጓዣ እና ሁለቱ የሰዎች) የልጆች መጫወቻ️️️ የከርሠምድር ውሃ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ጀኔሬተር (Back-up generator)... ላይብረሪ ሱፐርማርኬት ጂምናዚየም እና ሌሎች ለኑሮ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን አሟልቶ በተንጣለለው 42,000 ካሬሜትር የገነባናቸውን ውብ ቤቶች ፈጥነው የግሎ እንዲያደርጉ ስንጋብዞት በታላቅ ደስታ ነው ባለ 2 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር ባለ 3 መኝታ ቤቶች ከተጨማሪ የሠራተኛ ክፍል ጋር በተለያዩ የካሬ አማራጮች ጋር አሁኑኑ የራሶት ያድርጉት። ዋጋው ተመጣጣኝ ከ 15% ጀምሮ ቅድሚያ ክፍያ፦ ካስፈለጎት በረጅም ጊዜ ክፍያ ቤቶን እየኖሩበት ይግዙት አልያም እንደእርሶ ፍላጎት ከፍ አድርገው በከፈሉት ልክ ከ5%-12% ቅናሽን ያገኛሉ። ️ 09-64-02-24-02 07-99-33-34-61
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
Luxury 2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
40/60 Payment Plan Free Interest at Prime Location
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Sheger Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.