Apartment for sale
Apartment for sale
Wosen Sunshine, Luxury Apartment ........130SQM
About this property
ወሰን ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 130 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ወሰን ሰንሻይን ሪል እስቴት ያለበት አካባቢ G+6 ህንፃ ላይ ። በወለል 4 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 130 ካሬ ሜትር ( 105sqm-net) ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 45,000 ብር/ወር Gross Yield: 4.15% (አስተማማኝ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 95k-110k/ካሬ የዚህ ቤት: 100,000 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በወሰን ሰንሻይን አካባቢ መገኘቱና በዝቅተኛ ፎቅ (1ኛ ፎቅ) ላይ መሆኑ ለነዋሪዎች ምቹ ያደርገዋል። ይህ የ 4.15% Yield የተረጋጋ የኪራይ ገቢና በየጊዜው የሚያድግ አስተማማኝ የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ጥሩ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1679
Property details
Similar properties in Yeka
More apartments for sale in Yeka
Apartment for sale
Modern 3 Bedroom Apartment at CMC Figa
Apartment for sale
Duplex Type Apartment @megenagna Top View .........201SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.