Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 161 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ በሚገኝ 2B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ️ ስፋት: 161 ካሬ ሜትር ️ 10ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ ሁለት ሊፍት፣ እንግዳ መቀበያ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ እና ለነዋሪዎች የጋራ አገልግሎት የሚውል ሰፊ ሰገነት ከተሟላ ቢሮ ጋር አለው። ህንፃው አዲስ እና ሙሉ በሙሉ ያለቀ ሲሆን ለመኖር ወይም ለኪራይ ገቢ ተስማሚ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 24 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.00% 149,068 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በካሬ 149,068 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (140,000-175,000) ጋር ይጣጣማል። 5.00% Gross Yield ያለው ሲሆን በሳርቤት አካባቢው ለካፒታል እድገት ተመራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1780
Features and amenities
Power & Utilities
BoreholeSecurity & Safety
Security / gatemanOutdoor & Communal
Car park ElevatorProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.