Apartment for sale
Apartment for sale
Luxury Apartment
About this property
የአያት ሪል እስቴት ታላቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል! ከመንግስት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት ላይ የሚገነባው እጅግ ዘመናዊና ሰፊው የቅንጦት መንደራችን በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ጋብዞዎታል። ዋናው ማዕከላዊ ሳይት፦ ካሳንቺስ (ከመለስ ፋውንዴሽን - ጊቢ ገብርኤል) በ226,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈው ይህ ግዙፍ መንደር 40% ብቻ ለህንጻ ግንባታ የተመደበ ሲሆን፣ ቀሪው 60% ለግሪን ኤሪያ (Water Park)፣ ለስፖርት ማዘውተሪያዎች፣ ለገበያና ጤና ማዕከላት እንዲሁም ለእግረኛና ሳይክል መንገዶች የተለየ ራሱን የቻለ ሙሉ ከተማ ነው። ️ ሌሎች አማራጭ ሳይቶቻችን፦ አያት ባቡር ጣቢያ ለሚኩራ (ክብር ደመና/ዞን 8 እና ዞን 3) መሪ ተክለ ብርሃን (ፀሐይ ሪል እስቴት አጠገብ) ሲኤምሲ ሚካኤል (ወደ ወሰን መውጫ)። የቤት አማራጮች፣ ዋጋና ምቹ ክፍያ የመኝታ አማራጮች፦ ከባለ 1፣ 2፣ 3 እስከ 4 መኝታ ቤቶች (በተለያዩ ሰፊ የካሬ አማራጮች) ልዩ የባለ 3 መኝታ ቅናሽ ዋጋ፦ ጠቅላላ ዋጋ፦ ከ 9,430,575 ብር ጀምሮ! ቅድመ ክፍያ፦ በ 1,414,586 ብር (15%) ብቻ ይጀምሩ! የካሬ ዋጋ፦ በካሬ 89,815 ብር ጀምሮ (እንደየ ፎቁ ደረጃ የተለያየ የዋጋ አማራጭ አለው) ️ የአያት ልዩ ዋስትና (No Price Escalation)፦ አንዴ ውል ከተፈራረሙ በኋላ፣ የዶላር ምንዛሬ ቢጨምርም ሆነ የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ቢንር፣ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (Price Inflation) አይደረግቦትም! ለበለጠ መረጃ ፦ [0922707589]
Features and amenities
Interior & Finishing
Air conditioning Guest toiletPower & Utilities
24/7 power supply Standby generatorSecurity & Safety
Security gate Fire safetyOutdoor & Communal
Swimming pool Landscaped garden Car park Balcony Elevator GymProperty details
Similar properties in Kazanchis
More apartments for sale in Kazanchis
Apartment for sale
Real Estate House in Ethiopia
Apartment for sale
Luxury Homes in Ethiopia
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Tinsae. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.