Apartment for sale
Luxury Apartment
Eበ 20% ቅናሽ መተናል The Oldest Kazanchis Downtown በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ እንደፍላጎትዎ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 60ካሜ ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ ዋጋ በFloor ከ3ኛ-10ኛ ፎቅ በካሬ=146,489.00ብር ከ11ኛ-18ኛ ፎቅ በካሬ=120,175.00ብር ከ19ኛ-26ኛ ፎቅ በካሬ=106,007.00ብር ከ27ኛ-31ኛ ፎቅበካሬ= 89,815.0 በግቢው ውስጥ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ዙሪያ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል የእምነት ተቋማት የቤቶቹ ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወደ ወዳጅነት ፓርክ ልብ ይበሉ # ከ 35% በላይ ሲከፍሉ ልዩ ቅናሽ እናደርጋለን - 100% ሲከፍሉ 20% ቅናሽ - 85% ሲከፍሉ 17% ቅናሽ - 70% ሲከፍሉ 14% ቅናሽ - 55% ሲከፍሉ 11% ቅናሽ - 40% ሲከፍሉ 8% ቅናሽ - 35% ሲከፍሉ 7% ቅናሽ እናደርጋለን። ለምዝገባ 0922707589 አሁኑ ይደውሉ