Apartment for sale
Luxury 3 Bedroom Apartment
ቦሌ ፡ ሆምስ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 281 ካ.ሜ Location: በቦሌ ሆምስ አካባቢ በ G+9+Terrace በወለል 1 ቤት ብቻ (Single Unit per Floor) ባለው ልዩ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 4 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Store Laundry, Closed Kitchen. ️ ስፋት: 281 ካሬ ሜትር ( 211sqm- net) ️ 1ኛ ፣ 2ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ ሊፍት እና ጀነሬተር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ዋና ሰብሳቢ መንገድ ዳር የሚገኝ ሲሆን የድምፅ ብክለት እንዳይኖር ድምፅ የማያስገቡ መስታወቶች (Soundproof Windows) ተገጥመውለታል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ በገዥ በኩል ዋጋ = 39 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.15% 138,790 ብር/ካሬ Payback፦ 16.3 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ሆምስ ተፈላጊ አካባቢ Soundproof መስታወቶች የተገጠሙለት የ 6.15% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code1764