Ethiopia Property Centre

4 Bedroom Apartments in Yeka, Addis Ababa

There are 9 apartments for sale and rent in Yeka. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
13
Br 30,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀለት ዘመናዊ አፓርትመንቶች

Kenenisa St, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 3 Toilets 2 Parking
City Center Homes
3 Bedroom Luxury Apartments
Featured
8
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartments

ባለ 3 መኝታ ክፍል ዘመናዊ የመኖርያ ቤት 4 መኝታ እና መታጠብያ የራሱን የቻለ የሰራተኛ እና የላውንድሪ ቤት ጥራት እና ውበት የታጀበበት ከቪላ አፓርትመንትን ምርጫ ላደረጋችሁ 09-15-62-54-15

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
City Center Homes
3 Bedroom Luxury Apartment
Featured
7
Br 34,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

100% ያለቅ ባለ 3 መኝታ ክፍል የሰራተኛ ክፍል እና የጋራ መታጠቢያ ያለው 4 ምኝታ ከ3 መታጠቢያ ጋር ደህንነ እና ሰላም ፈልጋችሁ ከቪላ ቤት አፓርትመንት ይሻለናል ለምትሉ ሉሉ በ09-15-62-54-15 ያገኙናል

Kenenisa St., Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
City Center Homes
Luxury 4 Bedroom Apartment in Hayahulet, Behind Axum Hotel
Featured
6
Br 36,000,000

Apartment for sale

Luxury 4 Bedroom Apartment in Hayahulet, Behind Axum Hotel

Discover this luxury four bedroom apartment in the heart of Addis Ababa Property details: - Area: 230.54 m2 - Location: 22 Mazoria next to Axum hotel, Addis Ababa - Property Status: For sale by owner - Property Name: Roha luxury apartment - Property Type: Apartment - property floor: first floor - Bedroom Type: 4 Bedrooms - Bathroom Type: 3 Bathrooms - One parking space per unit - Title deed ready for smooth transition - Ready to move in today - Price 36,000,000 etb Payment Options: -Cash payment available

Hayahulet, Behind Axum Hotel, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Iceland Marketing
Featured
Br 19,234,215

Apartment for sale

Roha Apartments

Luxury apartments for sale in the heart of Addis 22 Mazoriya behind Axum hotel.

Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Addis Property Marketing Group
Megenagna Top View Duplex Apartment .......290SQM
8
Br 38,000,000

Apartment for sale

Megenagna Top View Duplex Apartment .......290SQM

መገናኛ Top View ፤ Duplex አፓርትመንት ሽያጭ ------ 290 ካ.ሜ Location ️ መገናኛ Top View አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 1 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 4 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Open and Closed Kitchen ፣ Laundry ፣ Store ፣ Payer Room ፣ City View Balcony ️ 4.50 ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያለው ሰፊ ሳሎን ፣ 2 Kitchen ( ክፍትና ዝግ ወጥ ቤት) ፣ Master bedroom (steam እና Jacuzzi ያለው) ️ ስፋት: 290 ካሬ ሜትር ( 264sqm-net area) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ የሚገጠም ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ 3 ፌዝ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን በአሁኑ ወቅት 3 ቤተሠቦች መኖር የጀመሩበት ሰላማዊ ህንፃ ነው። ️ማስታወሻ 1 : ቤቱ አሁን ባለበት የግንባታ ደረጃ ነው የሚሸጠው። ️ማስታወሻ 2 : ህንፃውን ከዋና መንገድ ጋር የሚያገናኘው መንገድ ገና የሚሰራ በመሆኑ ምክንያት መኪና እስከ ህንፃው ለግዜው አይገባም ስለዚህ 100 ሜትር ከህንፃው እራቅ ብሎ ፓርኪንግ ስላለ እዛ አቁማችሁ ነው ምትገቡትት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 38 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 462,000 ብር/ወር Gross Yield: 14.59% የካሬ ዋጋ: 131,034 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 6.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ በመገናኛ ቶፕ ቪው ማራኪ እይታ ባለው ቀጠና ውስጥ የሚገኝ የ Duplex Type Penthouse የቅንጦት መኖሪያ ቤት ነው። በወለል አንድ ቤት ብቻ መሆኑ ፍጹም ግላዊነትንና ምቾትን የሚሰጥ ሲሆን፣ ባለ 4.50 ሜትር የጣሪያ ከፍታ ያለው ሰፊ ሳሎንና ልዩ አቀማመጡ ለየት ያለ ግርማ ሞገስ አላብሶታል። የ 14.59% Gross Yield እና ከፍተኛ የካፒታል ዕድገት የሚያስገኝ ድንቅ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1698

Megenagna Top View, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
22-Dinberua, Luxury Apartment for Sale .......258SQM
8
Br 25,000,000

Apartment for sale

22-Dinberua, Luxury Apartment for Sale .......258SQM

22- ድንበሯ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 258 ካ.ሜ Location ️ 22-ድንበሯ አካባቢ ,2B+G+9+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 4 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ፣ Closed Kitchen ️ ስፋት: 258 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የመኪና ማቆሚያ፣ የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ - ቤቱ የሚሸጠው ቪዲዮ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ነው። ሻጭ ከዚህ ወዲያ ምንም አይነት ስራ አይሰራም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። (ሻጭ ካርታውን ወደ እራሱ አላዞረም ፣ ለማዞር 5 የስራ ቀን ይወስዳል።) 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 25 ሚሊዮን ብር ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 150,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.20% የካሬ ዋጋ: 96,899 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 13.9 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ማዕከላዊና ተፈላጊ በሆነው የ22 ቀጠና ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ የላቀ የቦታ እሴት አለው። ከስፋቱ አንጻር የቀረበበት ዋጋ ተመጣጣኝ በመሆኑ ፈጣንና ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ተመላሽ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች መልካም ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1692

22-Dinberua, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Urgent 4-Bedroom Apartment on Shola Megenagna
4
Br 19,000,000

Apartment for sale

Urgent 4-Bedroom Apartment on Shola Megenagna

አስቸኳይ ሽያጭ !!! Fully - Finished. Shola, Megenagna. Square = 230m2. Bed = 4Bedroom #Amenity 2-Stand by Generator, 2-Basement,Water Tanker, Terrace ... #Document. Have digital cartha. #Floor 9th. #Price 19,000,000 Million. Rp.Advisor = Andualem.K ️0978506356

Shola Road, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 3 Baths 3 Toilets 2 Parking
Ak Property
Luxurious Three Bed Rooms+ Maids Room
1
Br 14,000,000

Apartment for sale

Luxurious Three Bed Rooms+ Maids Room

Hey Every one , we are building luxurious apartments in megenagna (1st to 14th floor), CMC (1st to 10th floor), Riche and kassanchis . also (we have discounts up to 10 % , that will stay for some months). so if some one wants , call me - +251952296272

Yeka Sub City, Hacomal Real Estate, Yeka, Addis Ababa
4 Beds 4 Baths 4 Toilets
Hacomal Real Estate

Showing 1–9 of 9 properties

FAQ

Frequently asked questions

There are 9 available 4 bedroom apartments in Yeka, Addis Ababa. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.