Apartment for sale
Studio Apartment
መገናኛ ፡ Top View Studio አፓርትመንት ሽያጭ ------ 66 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ መገናኛ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ Studio , 1 መታጠቢያ , Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ እና 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 10.00% 181,818 ብር/ካሬ Payback፦ 12.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በመገናኛ Top View አቅራቢያ የሚገኘው ይህ ስቱዲዮ አፓርትመንት በወለል 3 በያዘ ሙሉ የከተማ እይታ ባለው ህንፃ ላይ የሚገኝ የ 10 % Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1775