Apartment for sale
Luxury 3-Bedroom Apartment with Excellent Finishing.
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል። ውድ ደንበኞቻችን ሙሉ ካሽ ለሚከፍሉ ለአጭር ግዜ የሚቆይ ቅናሽ 'ከሙሉ ዋጋው' ላይ አድርገናል። ዛሬውኑ ይደውሉ!! 09-64-02-24-02 07-99-33-34-61 20% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ያገናኙ ህንፃው G+7 ነው ሰፊ የልጆች መጫወቻ (Playground) ያለው ግቢ። በወለል 2 አፓርትመንቶች ብቻ። ሁሉም ባለ 3 መኝታ ቤቶች። ዋናው መኝታ ክፍል የራሱ የመታጠቢያ ገንዳ ያለው። የሠራተኛ መኝታ ከመታጠቢያ ክፍል ጋር። አንድ የጋራ መታጠቢያ ክፍል ያለው። ሰፊ እና ዘመናዊ ማብሰያ ክፍል የተሟላ ኪችን ካቢኔ የተገጠመለት። ሁሉም የመታጠቢያ ክፍሎች የውሃ ማሞቂያ የተገጠመላቸው። ሁሉም መኝታ ክፍሎች ቁም ሳጥን የተገጠመላቸው። ሳሉን እና መመገቢያ ክፍል ፣ ዋናው መኝታ ክፍል እና ማብሰያ ክፍል በረንዳ ያላቸው። የገበያ ማዕከል ፣ ሬስቶራንት ፣ ፋርማሲ እና ጂም ያላቸው። ሕንፃው ሙሉ በሙሉ የታጠረ እና አስተማማኝ የጥበቃ አገልግሎት ያለው። የውሃ ታንከር ያለው። በቂ የመኪና ማቆሚያ የተዘጋጀለት። {Price, Location, payment options, bank credit offers... All are available.} Remember:- "Opportunity comes once in Lifetime!" =>Now is a great time to buy! Balcony CCTV Garden Generator Kitchen On Paved Road Parking Bay Security Guard #RealEstateAddisAbaba #apartment #Ethiopia #AddisAbaba