Apartment for sale
1 BDRM Apartment @CMC Michael ......83SQM
CMC ሚካኤል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location ️ CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፋት ላይ ባለፈ የመኖሪያ መንደር B+G+7+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር (69sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , በቤት ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , መዋኛ ገንዳ , የስብሰባ ቦታ , ስቲም , ስፓ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.54% የካሬ ዋጋ: 156,626 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 18 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የንብረቱ የካሬ ዋጋ እና የሚገኝበት የመኖሪያ መንደር አገልግሎቶች ከወቅታዊው የሲኤምሲ አካባቢ የገበያ ተመን ጋር ተመጣጣኝ የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1707