Apartment for sale
Affordable 2 Bedroom Apartment with Excellent Compound Facilities
ዘመናዊና ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ግቢ በከፍተኛ የጥራት ደረጃ የሚገነቡ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ክፍያ ያግኙ! ይደውሉልን፣ መጥተው ይጎብኙ ካርታው ያለቀ፣ ዛሬውኑ መረከብ የሚችሉ 0991983454 0951091261 ከጌት.አስ ሪል ስቴት (GET-As Real Estate)፣ ዱግዳ ኮንስትራክሽን (Dugda Construction) እና ተጨማሪ እህት ኩባንያዎች በሰሚት 72 42,000 ካሬ ላይ ያረፈ በመገንባት ላይ የሚገኝ ኮምፓውንድ አፓርታማ ግንባታቸው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ በ60% ዳውን ፔይመንት መረከብ ይችላሉ:: ቀሪውን በአንድ አመት ተኩል መክፈል ይችላሉ:: ባለ2 መኝታ - 121 ካሬ ባለ3 መኝታ - 133 ካሬ ባለ3 መኝታ - 150 ካሬ ግንባታቸው 60% የተጠናቀቀ አፓርታማዎችን በ6 ወር ጊዜ ውስጥ 40% ዳውን ፔይመንት በመክፈል መረከብ ይችላሉ:: ቀሪውን በአንድ አመት ተኩል መክፈል ይችላሉ:: ባለ2 መኝታ - 109 ካሬ ባለ2 መኝታ - 115 ካሬ ባለ3 መኝታ - 144 ካሬ ባለ3 መኝታ - 147 ካሬ ባለ3 መኝታ - 150 ካሬ ኮምፓውንዱ የሚያካትታቸው ዘጠኝ የተያያዙ B+G+15 የአፓርታማ ህንፃዎች በርካታ G+1 መኖሪያ ቪላዎች የግል የመኪና ማቆሚያ ሱፐርማርኬት፣ ምግብ ቤቶችና ሱቆች ቤተመፃህፍት ስፓ፣ መዋኛ ቦታ እና የአካል ብቃት ማእዕከል አረንጓዴ ስፍራ እና የልጆች መጫወቻ ሜዳ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ እና ሁለገብ አዳራሽ ለዘመናዊ አፓርታማ ህይወት የሚያስፈልጉ ሁሉም መገልገያዎች የራሱ የውኃ ምንጭ፣ ማውጫና ማሰራጫ ሲስተም እና በቂ የውሃ ታንከሮች ቋሚ ጀነሬተር ያለው የመጥሪያ አገልግሎት እና የደህንነት ካሜራ ያለው የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ የእሳት ማንቂያ ስርዓት ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ደህንነት በር ዕቃዎች ሊፍት የመልዕክት ሳጥን ስርዓት