Apartment for sale
Modern Apartment
በከተማችን ተፈላጊ እና ተወዳጅ የመኖርያ መንደር በወሰን! የተናጠል ካርታ የተዘጋጀለት አፓርታማችን ሽያጭ ተጀምሯል በጥንቃቄ የተነደፈ የወለል ፕላን ሳሎን፣ መኝታዎች እና ኩሽናዎቻችን በተመረጠ አቀማመጥ የተገነቡለት አስደናቂ የከተማ እይታ ግሩም የግንባታ አጨራረስ ንጹህ አየር ውብ እይታ የሚያጣጥሙበት 113.98 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ + የረዳት ክፍል 100.65 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ማራኪ እይታ ካለው በረንዳ ጋር ዛሬ ይጎብኙን! እድሉ እንዳያመልጥዎት! ቀጠሮ ለመያዝ ስልክ ቁጥር 0940077575ይደውሉ