Shop for sale
ዘመናዊ ሱቅ እየሸጥን ነው
በቆንጆዋ ሲኤምሲ 100% የተጠናቀቀ ሱቅ ይግዙ ከዋናው መንገድ ፊትለፊት ሲሆን የሰውም ሆነ የተሽከርካሪ ፍሰት ያለበት ነው በካሬ 175,000ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ 0983270000 ይደውሉ
21–40 of 4,412 properties for sale
Get alerts for this search You'll get alerts for this search
We'll email you when a new listing matches For Sale in Addis Ababa.
Shop for sale
በቆንጆዋ ሲኤምሲ 100% የተጠናቀቀ ሱቅ ይግዙ ከዋናው መንገድ ፊትለፊት ሲሆን የሰውም ሆነ የተሽከርካሪ ፍሰት ያለበት ነው በካሬ 175,000ብር ጀምሮ ለበለጠ መረጃ 0983270000 ይደውሉ
Apartment for sale
አያት ፡ ክብር ደመና Duplex Type Apartment ሽያጭ ------ 160 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Open Kitchen , Large Balcony ️ ስፋት: 160 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Payment ዋጋ = 16 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 100,000 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በአያት ክብር ደመና አካባቢ የሚገኝ፣ ዘመናዊ Duplex ዲዛይን ያለው እስከ 6.00% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል ምርጥ የመኖሪያና የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
አያት ፡ ክቡር ደመና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 175 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ክብር ደመና አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ, 2 መታጠቢያ ️ ስፋት: 175 ካሬ ሜትር (170sqm-net) ️ 3ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው:- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የተዘረጋ ግቢ፣ ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ (Playground for kids)፣ እና ሊፍት (በጥገና ላይ ያለ) ይዟል። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash Payment ዋጋ = 22 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት: በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ላንቻ ፡ ግሎባል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 142 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ግሎባል አካባቢ B+G+9+Terrace ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry ️ ስፋት: 142 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው ጥራት ያላቸው አገልግሎቶች መሃል የመሰብሰቢያ አዳራሽ (Meeting hall)፣ ቢሮ (Office)፣ ቴራስ (Terrace)፣ እንግዳ መቀበያ (Reception)፣ ጀነሬተር እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ብዙ ድምፅ የሌለው ህንፃ ነው። ዶክመንት:- ዲጂታል ካርታ እየሆነ ነው። የሚወስደው ጊዜ 10 ቀን። 🧾 አከፋፈል:- - Cash Bank (Both payment methods accepted) ዋጋ = 20 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 140,845 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በላንቻ ግሎባል አካባቢ የሚገኝ፣ የባንክ ብድር ለሚጠቀሙ ገዢዎች አመቺ የሆነ፣ 4.80% Gross Yield ሊያስገኝ የሚችል የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
መገናኛ ፡ Top View አፓርትመንት ሽያጭ ------ 201 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 201 ካሬ ሜትር (170 ካሬ ሜትር - Net) ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቆንጆ የከተማ እይታ ያለው G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር 3 ቤት፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮች ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ማስታወሻ: ቤቱ ቀደም ሲል በወር 2,000 ዶላር ተከራይቶ ነበር። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ Cash Payment (ማስታወሻ: ቤቱ 12 ሚሊዮን የባንክ ብድር አለበት፤ ብድሩ መዘዋወር ስለማይቻል የግድ ለባንኩ በመከፈል መጠናቀቅ አለበት) ዋጋ = 28 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 308,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 13.20% 139,303 ብር/ካሬ Payback፦ 7.6 yrs ማጠቃለያ፦ አስደናቂ የከተማ እይታ ያለው ለመኖሪያ እድሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ አፓርትመንት ነው ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
Semi - Finished Apartment ቦሌ ፡ መድሃኒያለም Semi - Finished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 219 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በቦሌ መድኃአንያለም አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ ️ ስፋት: 219 ካሬ ሜትር ( 175sqm-net ) ️ 2ኛ እና 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በህንፃው ውስጥ በጠቅላላ 18 አፓርትመንቶች ብቻ ያሉት (በወለል 2 ቤቶች ብቻ) አነስተኛ ማህበረሰብ የሚኖርበት ጸጥታ ያለው ቦታ ነው። በተጨማሪም ህንፃው 2 ሊፍቶች፣ ጀነሬተር፣ አስቸኳይ መውጫ (Emergency exit) እና የኮንዶሚኒየም አገልግሎቶችን ያካተተ ሲሆን፤ ቤቱ በ3 ወር ውስጥ ተረክቦ ለመግባት ዝግጁ የሚሆን (Semi-finished ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ወይም ባንክ ብድር ይመቻቻል ዋጋ = 40,515,000 ብር። ኮሚሽን: 2% ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
አያት ፡ ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 151 ካ.ሜ Location: የሚገኘው አያት ዞን 5 ኖህ ሪል እስቴት በገነባው ሰፊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 151 ካሬ ሜትር (135 ካሬ ሜትር - Net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩት፤ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የእሳት ማጥፊያ እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ አለው። ግቢው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የልጆች መጫወቻ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ ያሉበት የተሟላ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ቤቱ አሁን ላይ በ100,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ (Cash Payment) ዋጋ = 20 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 132,450 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 yrs ማጠቃለያ፦ በአያት ኖህ ሪል እስቴት ግቢ ውስጥ የሚገኝ፣ ለመኖሪያ ና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ካሳንቺስ ፡ እናት ባንክ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 140 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ በሚገኝ ቅይጥ ሆኖ በተሰራ G+11 ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Semi-Open Kitchen , Salon with City View Balcony ️ ስፋት: 140 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ጥበቃ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና እንግዳ መቀበያ አለው። ️ ካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለኑሮም ሆነ ለውጭ ዜጎች ኪራይ እጅግ ተፈላጊ እና ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው ናቸው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ (Cash Payment) ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 160,000 ብር/ወር ($1,000) Gross Yield፦ 8.35% 164,286 ብር/ካሬ Payback፦ 12.0 yrs ማጠቃለያ፦ በካሳንቺስ እናት ባንክ አካባቢ የሚገኝ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ ለውጭ ዜጎችና ዲፕሎማቶች በከፍተኛ ዋጋ ለመካራት እንዲሁም ለመኖሪያ እጅግ ተፈላጊ የሆነ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
ወሰን ፡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 134 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 134 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ እና 8ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከቦረር/ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 15 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.40% 111,940 ብር/ካሬ Payback፦ 15.6 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 3 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
መገናኛ ፡ ሾላ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 147 ካ.ሜ Location: የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Laundry , 1 Balcony ️ ስፋት: 147 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- በውስጡ ሊፍት (አገልግሎት አልጀመረም)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ በወለል 2 ቤቶች፣ ጀነሬተር እና የህንፃ አስተዳደር የመሳሰሉ ነገሮች እንደ አገልግሎት ለነዋሪው ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.80% 153,061 ብር/ካሬ Payback፦ 20.8 yrs ማጠቃለያ፦ በመገናኛ ሾላ ገበያ አካባቢ በሚገኝ G+9 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት (Low Density)፣ በካሽም ሆነ በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Apartment for sale
Luxury 3-bedroom apartment for sale Prime Location: Garment Discover this beautiful finished 3-bedroom apartment, offering spacious living areas, modern comfort, and a convenient location. Property Highlights: - Apartment Type: 3 Bedroom - Total Area: 139 m² - Status: Fully Finished Apartment - Location: Haule Garment - Digital Map: Available - Spacious and comfortable layout - Ideal for families seeking a modern home - Potential opportunity for residential investment Enjoy the comfort of a spacious, finished home in a convenient Addis Ababa location. With 139 m² of living space and 3 bedrooms, this apartment offers room for family life, relaxation, and creating lasting memories. Contact us today for the digital map, +251903426104, complete property details, and a site visit.
Mini flat for sale
City view luxury 1 bedroom apartment City View Bulgaria -- Premium 1-Bedroom Apartment Prime Location: Bulgaria, directly in front of the African Union Apartment Type: 1 Bedroom Size: 68 m² Total Cash Price: 4.9 Million etb Why This Apartment? - Prime central location in Bulgaria - Located directly in front of the African Union - Comfortable 1-bedroom layout - Spacious 68 m² living space - Attractive 4.9 million etb cash-payment price - Suitable for personal living, couples, or investment - Located in a highly accessible and desirable area of Addis Ababa - Convenient access to major roads, businesses, services, and city destinations A Smart City-Living Opportunity If you are looking for a home in a central and well-connected location, this 68 m² one-bedroom apartment offers an excellent combination of location, space, and value. Contact us today to get full project details, availability, and arrange a site visit. +251903426104 Your new home in the heart of the city starts here. City View Bulgaria 68 m² 1 Bedroom 4.9M etb Cash
Detached duplex for sale
Luxury Residential House ሰሚት ፡ ፍየልቤት G+3 ቅንጡ ቤት ሽያጭ ------ 266 ካ.ሜ Location: ሰሚት ፍየልቤት አካባቢ ቆንጆ የለማ የመኖሪያ ሰፈር ። ለአስፓልት ቅርብ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 7 መኝታ , 7 መታጠቢያ ( ሁሉም መኝታ ቤት የራሱ የግል ሻወር ቤት ያለው) ️ 2 ሳሎን ️ 2 ኪችን ️ ጃኩዚ ስቲም-ሳውና እና ጂም ቤት ያለው ቅንጡ መኖሪያ ️ 4 መኪና ማቆሚያ ቦታ አለው ️ ስፋት: 266 ካሬ ሜትር ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ ብቻ ። Only Cash Payment ዋጋ = 105 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
House for sale
CMC ፡ ሚካኤል Old ቪላ ቤት ሽያጭ ------ 230 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ። ከቤተክርስቲያኑ 200 ሜትር ርቀት ላይ ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ - ቆየት ያለ ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ Old Villa House - ስፋት: 230 ካሬ ሜትር - 5 መኝታ እና 2 መታጠቢያ ያለው ። - ለመኖሪያ ፤ ለንግድ አገልግሎት (Kindergarten) እና ለግንባታ ቦታ መሆን የሚችል ቆንጆ Location ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ ያለው ። ዋጋ = 26 ሚሊየን ብር። ድርድር አለው። ኮሚሽን: 2% ለኪራይም ይሆናል። ለመከራየት - ለመኖሪያ = 110,000 ብር / በወር - ለንግድ (Kindergarten) = 150,000 ብር / በወር ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
House for sale
በቦሌ 24 አካባቢ G+3+T ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቤት ሲሆን ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ የሆነ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ ነው የሚገኘው። የህንፃው ግንባታ በዘመናዊ የፊኒሺንግ ጥበብ የተገነባው እና የከተማዋን የኑሮን ደረጃ ከፍታ የሚያሳይ ግዙፍ ንብረት ነው። #የክፍሎች_አይነት ቤቱ ዋና መኝታ ቤትን ጨምሮ 3 የልጆች እና 3 የእንግዳ መኝታ ቤቶችን፣ ሰፊ ሳሎን፣ 9 መታጠቢያ ቤቶች እና 2 ወጥ ቤቶችን የያዘ ሲሆን በተጨማሪም ለቢሮ፣ ለፀሎት ቤት እና ለግምጃ ቤት የሚሆኑ ክፍሎች የተካተቱበት ነው። #አገልግሎቶቹ ጃኩዚ፣ ቴራስ፣ አረንጓዴ ቦታ፣ በረንዳ፣ የጥበቃ ቤት እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። #ዶክመንት ቤቱ ዲጂታል የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያለው
Apartment for sale
ወሰን ፡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 108 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሰን አያት ሪል እስቴት አካባቢ G+8 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , 2 Balconies ️ ስፋት: 108 ካሬ ሜትር ️ 6ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ግራውንድ እና 1ኛ ወለል ንግድ ቤቶች ያሉት ሲሆን የተቀረው የመኖሪያ ህንፃ ነው። ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት፣ የመንግስት እና ከሮቶ የሚመጣ ቋሚ ውሃ፣ ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ / ባንክ ዋጋ = 13 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 55,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.08% 120,370 ብር/ካሬ Payback፦ 19.7 yrs ማጠቃለያ፦ በወሰን አካባቢ በሚገኝ G+8 ቅይጥ ህንፃ ውስጥ ያለ፣ ለኢንቨስትመንትና ለመኖሪያ ተስማሚ አፓርትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1809
House for sale
Bole 24 G+ 2 modern house Size -165 msq 5 bedrooms 5 baths living room 2 kitchens nanny suit with its own washroom, gym and rec room Currently rented for foreigners by 400,000 birr monthly. Commission - 2%
Commercial property for sale
ቤተል ባንክ ያለበት ህንጻ 500 ካሬ G+5 ግራውንድ የንግድ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ከዛ በላይ አፓርትመንት 1,000,000ብር ገቢ ያለው ዋጋ ባንክ 70,000,000 ካሽ-130,000,000 ኮሚሽን - 2%
House for sale
ቦሌ G+3 ቦሌ ደምበል ኦሎምፒያ አከባቢ ️200ካሬ ️ለገስተሀውስ፤ ለክሊኒክ፣ ለቢሮ፣ ለመኖሪያ፤ ለድርጅት ለተለያየ ሚሆን ️ብዙ አማራጭ መንገድ ያለው ኮሚሽን -2%
Commercial property for sale
B+G+5 building for Sale Location - 22 Size - 500 msq Landed -450 msq Monthly income - 2,500,000 birr Commission - 2%
Showing 21–40 of 4,412 properties