Apartment for sale
Luxury 3 & 2 Bedrooms Apartments in Sarbet
መገኛ ቦታ- ገርጂ ከኦልማርት ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት ️ አፓርታማው 3B+G+21 ሲሆን ️ 3B - ለፓርኪንግ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን ️ G+4 - ለሱቅ ፣ ባንክ ፣ ካፌ...የሚውል ይሆናል ️ የመኖሪያ አፓርታማው ከ5ኛ ወለል የሚጀምር ሲሆን ህንፃው በቂ የተፈጥሮ ብርሀን እና አየር እዲያገኝ በማሰብ "H" ቅርፅ አለው፤ በሁለቱም ብሎኮች (ለእያንዳንዳቸዉ) በወለል 4 ቤቶችን ይህም ማለት 1 ባለ ሁለት እና 3 ባለ ሶስት አፓርታማዎችን ይዞል። ️ አፓርታማው 1527 ካሬሜትር ላይ አርፎል በካሬ ደረጃ ባለ ሁለት መኝታ በ169 እና በ172 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ በ177፣ 185፣ 192፣ 194 እና 204 ካሬ በአማራጭ ቀርቦል። ️ ቅድመ ክፍያ 25% ሲሆን ቀሪዉ 75% ደግሞ በግንባታ ሂደቱ በ5 ዙር ️ 50/50 የባንክ አማራጭ የተመቻቸለት ️ የግንባታ ስራው ሙሉ በሙሉ(Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ 2 ዓመት ️ የግንባታ ስራው 50% ደርሶል ️ አፓርታማዉ በውስጡ ፈጣን እና ዘመናዊ ለእያንዳንዳቸው ብሎኮች የራሳቸው 2 ሊፍት ያላቸው ️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ያለው ️ ደረጃውን የጠበቀ ጀነሬተር ይዞል።