Apartment for sale
2 Bedroom Fully Furnished Apartment
ከነ እቃው የሚሸጥ አፓርትመንት ቦሌ ፡ ሜጋ Fully Furnished አፓርትመንት ሽያጭ ------ 235 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ሜጋ አካባቢ G+12 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 3 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 235 ካሬ ሜትር (172 ካሬ ሜትር - Net) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው :- ከተገነባ ወደ 5 አመት የሚሆነው ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የከርሰምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ ሁለት ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ማስታወሻ: አፓርታማው ሙሉ በሙሉ ከዕቃ ጋር (Furnished) የሚሸጥ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- - ካሽ (Cash Payment) ዋጋ = 37 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 320,000 ብር/ወር ($2,000) Gross Yield፦ 10.38% 157,447 ብር/ካሬ Payback፦ 9.6 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ሜጋ አከባቢ የሚገኝ፣ ሙሉ በሙሉ ጥራት ባላቸው የቤት እቃዎች የተሟላ (Fully Furnished) እስከ 10.38% Gross Yield ያለው እጅግ አትራፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030