Ethiopia Property Centre

Apartments for Sale in Ethiopia

There are 3,165 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

3,141–3,160 of 3,165 properties for sale

Br 4,080,000

Apartment for sale

Apartement for Sell Ayat 49

G+11 Apartment for sale (semi-finished) Ayat 49 Four Apartment units per floor Two bed rooms 101.85sqm , 101.55sqm Three bed rooms 117.35sqm , 117.75sqm Elevetor with stand by Generator Sanitary and water pipe line will be installed price 40,000 per sq.m semi finished 50% advanced 6 months delivery 0938413839

49 Mazoria, Ayat, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Br 15,800,000

Apartment for sale

Brand New Apartment at Bole Wolo Sefer

Only 50 % down payment Amenities: Terrace with Amazing view Garbage Shooter Intercom System Fire hose Two Elevators

Wolo Sefer Adebabay, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
One Window
Br 7,000,000

Apartment for sale

Hotel Standard Apartment

Ready for hand over Facilities Open down Terrace with view Back up power Underground water 2 Parabolic elevators Intercom system Ample parking

Megenagna, Yeka, Addis Ababa
2 Beds
One Window
Br 8,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Lebu Varnero Area

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ ለብ ቫርኔሮ አካባቢ 142ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር/የሰራተኛ ክፍል ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ 4ኛ ፎቅ ላይ ሊፍት የተገጠመለት የሪል እስቴት ኮንፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,900,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 4 Baths
Addis Property Marketing
Br 3,000,000

Apartment for sale

40/60 Condominium Gerji Imperial Hotel (Hinsta Akrabi)

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ መሃል ከተማ ገርጂ ኢንፔሪያል ህንፃ አቅራቢ ባለ ሁለት መኝታ ቤት (2 Bed Room) 72 ካሬ ሜትር (72 Square Meter) ኪችን (Kitchen) ባኞ ቤት (Bathroom) ሳሎን እና የመመገቢያ ቦታ (Leaving Room and Dining Room) ውሃ ታንከር በየብሎኩ 80,000 ሊትር (80,000 liter water tanker for each block) ኤሊቬተር የሚኖረው (Elevator on construction) ቆሻሻ መወርወሪያ ያለው (Garbage Shooter) ያለው 11ኛ ፎቅ ላይ (on 11th Floor) በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው (with Enough Parking Lot) ብዙ ተለዋጭ መንገድ ያሉት አስፋልት ዳር (Various route to the apartment and near to the main road ) በአቅራቢያው ላይ noc የነዳጅ ማድያ ይገኛል(Near by noc fuel station) በቅራቢያው በቂ የሆነ ትምህርት ቤት ያለበት (Enough near by school for kids ) የባንክ ብድር 250,00 ብር ብቻ የቀረው (Remaining bank loan with 250,000 Birr only መሸጫ ዋጋ 3.0 ሚልዮን ብር ብቻ ድርድር የለውም

Near to Imperial Hotel, Gerji, Addis Ababa
2 Beds 1 Baths 1 Toilets 1 Parking
N/A
Br 7,500,000

Apartment for sale

120M2 Three Bedrooms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ብልብላ ግ+3 3 ቤቶች ብቻ በ 1 ህንፃ ላይ 120ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ 3ኛ ፎቅ ላይ በወለል 1 ቤት ብቻ ካርታ የወጣለት ጂብሰም ቻክ የጨረሰ ሙሉ ፊንሽነግ የሚሰራለት ቀሪ ስራዉ በ2 ወር ተጠናቆ የሚረከብ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,500,000ብር በካሽም በባንክም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths
Addis Property Marketing
Br 6,500,000

Apartment for sale

104 M2 Two Bedrooms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ብልብላ ግ+3 3 ቤቶች ብቻ በ 1 ህንፃላይ 104ካሬ 2 መኝታ 2 መታጠብያ ግራዉንድ ላይ በወለል 1 ቤት ብቻ ካርታ የወጣለት ጂብሰም ቻክ የጨረሰ ሙሉ ፊንሽነግ የሚሰራለት ቀሪ ስራዉ በ2 ወር ተጠናቆ የሚረከብ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:6,500,000ብር በካሽም በባንክም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Br 80,000,000

Apartment for sale

Apartment Building in Addis Ababa : ZG-11361

Hotel Apartment Building on finishing stage for sale in Addis Ababa around CMC Sahelite Meheret Total area is 840 square meters and the building is sits on 500 square meters. There are 40 bedrooms with living room and private bathroom. G+1 service quarter with multi purpose rooms and bathrooms, spacious restaurant/bar area and spacious open car parking space. Call us now if you are only a serious buyer. † Your housing needs in Addis Ababa deserve the care of a specialist. No One Has More Experience Or Expertise To Help You Than An Agent Who Is a Realtor. We are your realtor. Welcome Home. We provide a highly personalised and professional service. For Further Information Email: [email protected] or Call: +251912619417 Professional Online Housing Agent!! For more properties visit https://ZeGebeya.com

CMC Sahelite Meheret Area, Yeka, Addis Ababa
40 Beds 45 Baths
ዘገበያ Zegebeya.com
Br 3,250,000

Apartment for sale

Condo for Sell

ኮንደሚንየም ሽያጭ ቦሌ ብልብላ 94ካሬ 3 መኝታ ቤት 4ኛ ፎቅ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት የራሱ ታንከር ያለዉ 5 አመት ሊሞላዉ 1 ወር የቀረዉ 350,000ብር የባንክ ብድር አለበት የመሸጫ ዋጋ:2,900,000ብር ክራይ 15,000ብር ድረስ በወር የሚከራይ 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 1 Baths
Addis Property Marketing
Br 10,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell

የአፓርትመንት ቤት ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ከባምቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ግሪክ ስኩል/ግሪክ ክለብ መግቢያ ላይ የሚገኘው የአፓርትመንት ቤታችን ሽያጭ ሳይጠናቀቅ ቀድመው የቤት ባለቤት ይሁኑ። የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ። ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ198.74 ካ.ሜ እስከ 205.21 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሶስት መኝታ እና አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን እንደዚሁም ስፋታቸው ከ25.67 ካ.ሜ እስከ 150.88 ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች ከመሬት ወለል (ግራውንድ ፍሎር) እስከ ሁለተኛ ፎቅ ድረስ ይገኛሉ። በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ በህንፃችን ላይ ያሉ አገልግሎቶች 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች ለአፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ የተለዩ ሰፊ ደረጃዎች በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ ለአፓርትመንት እና ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ አውቶማቲክ ጀነሬተሮች ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት። ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ለአፓርትመንት ቤቶች ተብሎ የተዘጋጀ ሰፊ እና ምቹ ሎቢ የአፓርትመንት ቤቶች የግል ነፃነትን (Privacy) ለመጠበቅ በማሰብ ወደ አፓርትመንት ቤቶች የሚያስገባ 2 መግቢያ (Entrance) የተዘጋጀለት። በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል። የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ 0938413839

Dembel, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Addis Property Marketing
Br 9,000,000

Apartment for sale

Gray Real Estate

Gray real estate እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመሀል ከተማ ቦሌ 24 በ6ወር ውስጥ ሚረከቡት 90% የተጠናቀቀ ባለ 2 መኝታ 141&146 ካሬ ለበለጠ መረጃ 0912029210

Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Kabod Marketing
Br 6,100,000

Apartment for sale

Soresa Residence

ቡልቡላ Soresa residence ለመኖሪያ ተመራጭ በሆነው ፡ ከ ቦሌ 5km ብቻ በመሆኑ ፡ ብዙዎች ይመርጡታል፡ እርሶም ዛሬ መተው ይጎብኙ። የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው የቤት ህልምዎን ከኛ ጋር እውን ያርጉ ለእያንዳንዱ ቤት የተናጠል ካርታ ያለው ፡በወለል 3 አባውራ ብቻ ፡ በአስገራሚ ዋጋ ጋር። የማስረከቢያ ጊዜ 30 የስራ ቀናት ብቻ። ባለ 3 መኝታ ሦስት መታጠብያ ክፍል፡ ላውንደሪ የተሞላለት ክፍል ጋር ባለ 3 መኝታ ሦስት መታጠብያ ክፍል ጋር 137.5 ካሬ ሜትር ቦታው ለማየት ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ https://goo.gl/maps/CaAhuXSwiZLNHu7H6 ይደውሉ ለሳይት ጉብኝት ቀጠሮ ይያዙ +251912029210

Addis Ababa, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Kabod Marketing
Br 4,437,904

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartments

ሀገረ ሰብ ሪል ስቴት በመሀል ከተማ ከ መስቀል አደባባይ በ600 ሜትር ርቀት ሪቼ ከ78.15-150ካሬ በ1 አመት ውስጥ የሚረከቡት የአውደ ቅናሽን ያካተተ ለ በለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

Riche, Lideta, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 78 sqm
Marketing Solution
Br 5,774,933

Self contained (single rooms) for sale

Luxury Apartment 2&3 Bedroom

Al ehwan real estate በጀሞ 1 30% ቅድመ ክፍያ ብቻ ባለ 2&3መኝታ አፓርትመንቶች ከ 105-170 ካሬ ለበለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 105 sqm
Marketing Solution
Br 8,461,821

Apartment for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

Gray real estate እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በመሀል ከተማ ቦሌ 24 በ6ወር ውስጥ ሚረከቡት 90% የተጠናቀቀ ባለ 2 መኝታ 141&146 ካሬ ለበለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

24, Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Marketing Solution
Br 6,874,961

Apartment for sale

Luxury 3 Bed Room Apartment

Soresa residence በ 1 ወር ውስጥ የሚረከቡዋቸው አፓርትመንቶች በቦሌ ቡልቡላ ባለ 3 መኝታ ከ 137.5 ጀምሮ 144 ለበለጠ መረጃ 0912029210 0979077877

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Marketing Solution
Br 4,999,999

Mini flat for sale

Luxury 1&2 Bedroom Flat Apartment

አስደሳች ዜና ከስኬት ሪልስቴት በመሀል ከተማ 6 ኪሎ 90% የተጠናቀቀ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን ቅድሚያ ክፍያ 50% ባለ 1 መኝታ 80 sqm ባለ 2 መኝታ 122 sqm ባለ 2 መኝታ 128 sqm ባለ 3 መኝታ 125 sqm *አፓርትመንቶቻችን የሚያሟሉት የደህንነት መጠበቂያ 2 ሊፍት ጀነሬተር ቆሻሻ ማስወገጂያ የተንጣለለ ቴራስ ጂም ስፓ 80000 ሊትር ታንከር ውሃ 0912029210

6 Killo, Gullele, Addis Ababa
1 Beds 1 Toilets 2 Parking
Marketing Solution
Br 4,500,000

Self contained (single rooms) for sale

2 Bed Room Apartment

0953-98-80-86 አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ የገናን በአል ምክንያት በማድረግ ልዩ ቅናሽ ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ቅንጡ Apartment በውቡ መንደር ሰሚት noc 72 በልዩ አከፋፈል በልዩ ዋጋ ይዘን ቀርበናል። ባለ ሁለት እና ባለ ሦስት መኝታ ክፍሎች፣ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር 2 ቤዝመንት ያለዉ ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ ገበያ ማዕከል ያለዉ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ 3 ሊፍት ያለዉ ጅም ያለዉ መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ የመሬት ውሃ የተቆፈረለት የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ. ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡ ለበለጠ መረጃ በ 0953-98-80-86 ፈጥነው ይደውሉ። በተጨማሪም Telegram/@Spropertymarketing21, Whatsapp ላይ ያገኙናል።

331, Bole, Addis Ababa
2 Baths 2 Toilets 1 Parking 104 sqm
Fegegta Property Marketing
Br 1,750,000

Apartment for sale

Condominium for Sell

Bulbula, Bole, Addis Ababa
2 Beds 1 Toilets
Addis Property Marketing
Br 6,500,000

Apartment for sale

40/60 Condominium

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ሳይት፡ ሜክሲኮ፥ ሰንጋተራ ባለ 2 መኝታ 127ሜ.ካሬ ጠቅላላ ስፋት 8ኛ ፎቅ ዋጋ፡ 6.5ሚ. ብር ባለ 3 መኝታ 152ሜ.ካሬ ጠቅላላ ስፋት 11ኛ ፎቅ ዋጋ፡ 7.5ሚ. ብር ባለ 4 መኝታ 168ሜ.ካሬ ጠቅላላ ስፋት 7ኛ ፎቅ ዋጋ፡ 8.5ሚ. ብር 0945522436

Mexico, Sengatera, Lideta, Addis Ababa
4 Beds 2 Baths
Gojo Property

Showing 3,141–3,160 of 3,165 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of apartments for sale in Ethiopia is Br 17,400,000.

The price of the most expensive apartments for sale in Ethiopia is Br 65,000,000.

The price of the cheapest apartments for sale in Ethiopia is Br 160,000.

There are 3,165 available apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.