Apartment for sale
Apartement for Sell @summit 72
የሚሸጥ አፖርትመንት ሰሚት72 በጌት-አስ ሪል እስቴት የመኖርያ ግቢ ውስጥ ከ 1,550,000ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ዝቅ ባለ ወለል ላይ መኖሪያ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን (በሁለት አመት የምናስረክበው) ባለ2 መኝታ -109 እና 115 ካሬ ባለ3 መኝታ - 144ካሬ እና 147ካሬ #በካሬ 89,870 ብር የስትራክቸር ስራ ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (በአንድ አመት ከስድስት ወር የምናስረክበው) ባለ 3 መኝታ - 144ካሬ እና 147ካሬ #በካሬ 97,800 ብር ለመጠናቀቅ የተቃረበ በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ(በ6 ወር የምናስረክበው) ባለ 3 መኝታ - ከ154 - 164ካሬ #በካሬ 105,850ብር ከረጅም ጊዜ የአከፋፈል ስርአት ጋር ይዘን እንጠብቆታለን ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ 09-38-41-38-39 ይደውሉልን