Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Apartments for Sale in Ethiopia

There are 685 apartments for sale across Ethiopia as of 23 Sep 2026, with an average price of Br 26M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches 3 Bedroom Apartments for Sale in Ethiopia.

Alert on Manage alerts
Br 10,300,000

Apartment for sale

DMC Real Estate - Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

የምስራች ለቤት ፈላጊዎች በሙሉ እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንት ቤቶችን የከተማውን የሞቀ እንቅስቃሴ ከቤቶ ሆነው ማየት የሚያስችሉ፣ ለ መኖር የሚያጓጉ፣ ለመኖርያ ምቹ በሆነው ለቡ ጊዜውን የጠበቁ ውብ አፓርትመንት ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት መተናል ዛሬ ነገ ሳይሉ ይጎብኙ። 53 ካሬ ስቱዲዮ(studio) 72.53 ባለ አንድ ምኝታ 132.5 ባለ ሁለት ምኝታ 147.33 ባለ ሶስት ምኝታ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አለን ዲኤምሲ(DMC) Real Estate ለበለጠ መረጃ ወይም ለቢሮ ቀጠሮ +251-9-26-17-34-39 +251-9-13-95-34-61

Lebu Mebrat, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 13,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Apartment in Addis Ababa, Ethiopia

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ የቤቶቹ ስፋት 61 ካሬ - 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ 116 ካሬሜትር ባለ 2 መኝታ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 09-26-17-34-39 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

CMC Around Fiyelbet, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 3 toilets
Sheger Amibara Properties
Br 2,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ የቤቶቹ ስፋት 61 ካሬ - 65 ካሬ ባለ 1 መኝታ 116 ካሬሜትር ባለ 2 መኝታ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 09-26-17-34-39 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

CMC Around Fiyelbet, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 5,364,119

Apartment for sale

Luxury 3-Bedroom Apartment at Bole Atlas

ጊፍት ረል እስቴት የጥራት ልክ 09-26-17-34-39 🟦 ቅንጡ አፓርትመንት በ CMC አደባባይ ለሽያጭ አቅርበናል. 🟦ከ ባለ 1 መኝታ እስከ 4 መኝታ ቤቶች ለሽያጭ አቀርበናል. ️️ እጅግ ዘመናዊ መንደር ዉስጥ. 🟨 የመዋኛ ገንዳ 🟨 አረንጓዴ ስፍራ 🟨 ቤተ መፅሐፍት 🟨 ጂምናዚየም መኖርያ አፓርትመንት በ CMC ባለ 1መኝታ . ️ 81ካሬ . ባለ 2 መኝታ . ️ 125 ካሬ ️144ካሬ . ️153ካሬ . ️ 154ካሬ & 160 ካሬ . ባለ 3 መኝታ . ️ 182ካሬ . ️188ካሬ & 205ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% ጀምሮ መኖርያ አፓርትመንት በ ቦሌ አትላስ ባለ 3 መኝታ . ️206ካሬ &116ካሬ የ ንግድ ሱቆች ለተለያዩ አገልግሎት በ ቦሌ አትላስ , CMC ና በ አያት አደባባይ ️ ለ ሱፐር ማርኬት ️ ለ ካፌ ️ ለፍሪማሲ ️ ለ ዳቦ ቤት ️ ለ ተለያዩ አገልግሎት........... . ️ ከ 37ካሬ እስከ 99ካሬ . ️ ከ 25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ . ️. ከ Ground floor ጀምሮ አለን ዉጭ ሀገር ላሉ :-WhatsApp, tellegram ላይ መደወል ይችለሉ:: 09-26-17-34-39

Bole Atlas, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Amibara Properties
Br 20,000,000

Apartment for sale

Your Dream Home Right Here

Welcome to this luxurious apartment situated in the heart of the city! With a wide range of facilities, you can enjoy every moment of your life. The living space features a charming interior and generous living spaces, large entertainment areas, and a bonus room. You're enjoy in the king-sized master bedroom that comes with a spacious bathroom and step outside to your private balcony for stunning city views and a tranquil alcove for relaxation or dreaming. With these amenities, you can make this an amazing life time investment opportunity --- don't miss out on this rare opportunity! Call us today to make it yours. Call Right Now 09 11 30 45 37 you Can visit www.alphaadon.com join on telegram https://t.me/alphaadon

Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 3 Parking
Alpha Adon
Br 16,000,000

Apartment for sale

Duplex Apartments in Addis Ababa

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ 2 ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 09-26-17-34-39 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

In Front of the African Union Headquarters, Kirkos, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
Br 15,000,000

Apartment for sale

Africa Union Apartment Jambo Real Estate

ጃንቦ ሪል እስቴት አፍሪካ ዮኒዬን ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል የመኖሪያ ህንፃ ኘሮጀክታችን በምን ይለያል? ከ20 አመት በላይ የንግድ ማዕከል ህንጻዎች እና አፓርትመንቶች በመስራት ልምድ ካልነው ጊዜ አስቀድመን በማስረከባችን በመሀል ከተማ አፍሪካ ዩኒየን በወለል 4 መኖሪያ ቤቶች ብቻ ያሉት እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት 2 የሰው እና የዕቃ (Lift) አሳንሰር ያለው ለህንፃው ውበትን ያላበሱ እና ለነዋሪዎች አየር የሚወስዱባቸው ባልኮኒዎች ያሉት ሁለት ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው ለከተማው ዋና ዋና ቦታዎች ቅርብ የሆነ ዋጋው እጅግ ተመጣጣኝ የሆነ የቤቱን ዋጋ 20% ብቻ ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን 80% በ2ዓመት ጊዜ ውስጥ ዘና ብለው የሚከፍሉት የአከፋፈል ሂደት ከ50% አስከ 100% ድረስ ቅድመ ክፍያውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ከአጠቃላይ ሽያጩ ላይ ከ5-15% የሚደርስ ቅናሽ የተመቻቸለት ቀድመው ለሚገዙ 5 ደንበኞች ልዩ ቅናሽ አመቻችተናል። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት በ 0926173439 ፍፁም ብለው ይደውሉ።

Infront of Africa Union, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 11,300,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartments in Addis Ababa

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት ቅድመክፍያ 15% ብቻ የቤቶቹ ስፋት ከ109 ካሬ -114 ካሬ ባለ 2 መኝታ ከ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 926173439 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

Semit 72, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Br 1,700,000

Apartment for sale

Luxury 3-Bedroom Apartment in Addis Ababa

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት የቤቶቹ ስፋት ከ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመክፍያ 15% ብቻ 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 0926173439 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

Semit 72, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets
Sheger Amibara Properties
Br 1,600,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment in Addis Ababa

Get-As Real Estate ጌት-አስ ሪል እስቴት የቤቶቹ ስፋት ከ109 ካሬ -114 ካሬ ባለ 2 መኝታ ከ 144 ካሬ -- 147 ካሬ ባለ 3 መኝታ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት አላቸው ቅድመክፍያ 15% ብቻ (1,600,000) ብር 41,800 ካሬ ላይ ያረፈ የተንጣለለ ግቢ የመዋኛ ገንዳ ጂምናዝዬም Library ካፌ ሱፐር ማርኬት ተጠባባቂ ጄኔሬተር የከርሰ ምድር ውሃ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ሰፊ የልጆች መጫወቻ ስፍራ በአንድ ላይ አጠቃሎ የያዘ ቅድመክፍያ 15% Call Fitsum 964022402 Payment schedule 15% Advance 20% within 6 moments 25% within 12 months (on finalizing of 14th-floor slab work) 25% within 18 months (on finalizing block work and plastering) 10% ( on finalizing electrical and sanitary work) 5% on issuing title deed

Semit Fiyel Bet, Yeka, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Sheger Amibara Properties
Video
$2,000

Apartment for sale

Luxury Apartment @megenanag

Duplex apartment in 2B+G+14 215 m square Has 3 bedrooms 2 kitchen Madi's room Laundry room 3 balcony 2 bathrooms And half bath Surplus parking area Price 2,000$ per m square

WF Real Estate, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
All in One Property Management
Br 80,000

Apartment for sale

Gerji Jacros Apartment

የAgaz ግራንድ ሳይት አፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ ተጀምሯል ??? Jacros meta bira ፊት ለፊት ባለው ዋና አስፋልት 150ሜ ገባ ብሎ 3000 sqft Price 80,000per kare ምቹ በሆነ አከፋፈል ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች + አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ክፍልን የሚጨምሩ አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን? የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ?? በየቀኑ ዋጋው የሚጨምር?? ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ ? ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት በ20% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ ?? በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር ለመኪና ማቆሚያ የሚውle ያለው 4 ሊፍቶች እና 4 ደረጃዎች ያሉት ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ CCTV ካሜራ ያላቸው የደህንነት ማንቂያዎች ያሉት(የእሳት ማስጠንቀቂያ፤ እሳት አደጋ መውጫ) 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው compound ?የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ? 3000 sqft

Gerji Jacros Behind Yosph Curch, Gerji, Addis Ababa
3 beds 2 baths 3 toilets
Royal Real Estate
Br 12,000,000

Apartment for sale

Semifinished Apartemnet for Sell@gofa Meberat Haile

አፓርትንት ሽያጭ በከፊል ፊንሽንግ በመሀል ከተማ ጎፋ በአራቱም አቅጣጫ ለከተማዉ በቅርብ ርቀት ላይ ቤ+ግ+10 የሆነ 3 መኝታ ቤት አፓርትመንቶች 129.98ካሬ 3 መኝታ=4 ቤቶች ብቻ በወለል 2 ቤቶች ብቻ በከፊል ፊንሽንግ(semi finished) የኤለክትሪክ የዉሀ መስመር ሴራሚክ ዋና በር ጂብሰም አሉሚንየም ስራ እንሰራለን ሊፍት ጋርቤጅ ሹት ሴኩሪቲ ካሜራ ቤዝመንት ፓርኪንግ ሴንትራላይዝድ ዲሽ ካርታ ስለተዘጋጀላቸዉ ለባንክ ገዢዎች ምቹ በ6 ወር የሚረከብ 0938413839 https://t.me/elkumay26

Gofa Meberat Haile, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Br 9,500,000

Apartment for sale

3 BDRM Noah Real Estate

እንኳን ደስ አላችሁ #ኖህ ሪል እስቴት ዘመናዊ አፖርትመንቶችን በ CMC compund ፊትለፊት ለ ሽያጭ ይዞ አቅርቧል :- አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ዘመናዊ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ ጥንቅቅ ብለው ያለቁ(fully finished ) ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው ሰፊ ሳሎን (spacious living ) ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው(garbage shoot) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (assigned parking area ) የተዘጋጀላቸው የከርሰ ምድር ውሀ ያላቸው የ Intercom systm ያላቸው Stand by የሆኑ ጀነሬተሮች ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ ያላቸው 20% ቅድመ ክፍያ በ ግንባታ መሠረት በ 2 አመት 6 ወር ያለ ምንም ወለድ ቀሪውን ከፍለው ሚረከቡት # ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት ለማየት መሉ መረጃ ለመውሰድ ይደውሉ 09-10-97-81-51

CMC, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 1 Parking
Noah Real Estate
Br 10,800,000

Apartment for sale

3BDRM Luxury Apartment at Noah Real Estate

#ኖህ ሪል እስቴት ዘመናዊ እና ቅንጡ አፖርትመንቶችን በተለያዩ አዲስ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በ #ፍላሚንጎ ለ ሽያጭ ይዞ አቅርቧል :- ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው ሰፊ ሳሎን (spacious living ) ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው(garbage shoot) ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (assigned parking area ) የተዘጋጀላቸው የ መሮጫ ትራክ (running track ) የ መዋኛ ገንዳ ያለው (swimming pool ) የከርሰ ምድር ውሀ ያላቸው የ Intercom systm ያላቸው Stand by የሆኑ ጀነሬተሮች ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ ያላቸው 15% ቅድመ ክፍያ በ ግንባታ መሠረት በ 3 አመት ያለ ምንም ወለድ ቀሪውን ከፍለው ሚረከቡት # ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት ለማየት መሉ መረጃ ለመውሰድ ይደውሉ 09-10-97-81-51

Flamingo Area, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths 2 toilets 540 Parking
Noah Real Estate
Br 1

Apartment for sale

Luxury Apartment in La Gare Community, Addis Ababa Ethiopia Ee314

The building is located near the retail district, office buildings and a five-star hotel, offering an exclusive lifestyle for residents and visitors. This beautiful property has Naturally-lit lobby, Spectacular views, 24-hour security, Resident parking at the podium level, Sufficient and uninterrupted water supply, Back-up generator The property is located in Minutes away from the historic Addis Ababa railway station and near the main rail line, Walking distance from the Addis Ababa Central Business District, Less than 20 minutes' drive from Addis Bole International Airport, Near the main residential garden in the heart of the community, Near the World Bank Building, Meskel Square, National Palace, Mexico Square, Addis Golf Club, eca Economic Commission for Africa and the African Union Colorful place to live and play with your kids, with the best view in town. Join our La Gare community. La Gare Ethiopia, where you and your family can enjoy and relax under one community.

Lagahar, Bole, Addis Ababa
3 beds 3 baths 3 toilets 2 Parking
Enter Ethiopia
Br 5,200,000

Apartment for sale

3 Bedroom Condominium at Bole

የኮነዶሚኒየም ሽያጭ በቦሌ/3 Bedroom Condominium for sale at Bole የቤቱ ስፋት ፡ 99.76 ካሜ የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 102 ካሜ 3 መኝታ 1 መታጠቢያ ቤት 1 ኪችን / ማብሰያ ቤት 1 ተጨማሪ ክፍል ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል G+4 ለኑሮ ምቹ የሆነ ምድር ላይ የሚገኝ የሚያምር ጊቢ ሆኖ ከፊትለፊቱ ለመዝናኛ እና ለህፃናት መጫወቻ የሚውል አረንገዴ ሜዳ ከእንግዳ እና የህፃናት መኝታ በስተቀር ሁሉም ክፍሎች በሴራሚክ የተሰራ ሁሉም ዓይነት ትምህርት ቤቶች (የመንግስትም ሆነ የግል ) በ 500 ሜትር ውስጥ የሚገኙ ለትራንስፖርት ምቹ በሁለት መንታ መንገዶች መካከል የሚገኝ ነፋሻማ አየር ለኑሮ ምቹ እና የለማ ሰፈር ቦሌ ፡ - ቡልቡላ ማርያም ከቦሌ አየር መንገድ በመኪና የ 5 ደቂቃ መንገድ የባንክ እዳ የሌለበት እና Digital ካርታ ያለዉ ለባንክ አይሆንም ዋጋ ፡ 5,200,000 ብር / Fixed Price የደላላ ኮሚሽን አያስፈልግም / ነፃ፡ 0000

Bole, Addis Ababa
3 beds 1 bath 1 toilet 1 Parking
Owner
Br 8,000,000

Apartment for sale

Apartement for Sell @ Lebu Varnero Area

ያለቀ አፓርትመንት ሽያጭ ለብ ቫርኔሮ አካባቢ 142ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ ስቶር/የሰራተኛ ክፍል ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ 4ኛ ፎቅ ላይ ሊፍት የተገጠመለት የሪል እስቴት ኮንፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,900,000ብር 0938413839 2% ኮሚሽን

Lebu, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 beds 4 baths
Addis Property Marketing
Br 7,500,000

Apartment for sale

120M2 Three Bedrooms Apartment for Sell

አፓርትመንት ሽያጭ ቦሌ ብልብላ ግ+3 3 ቤቶች ብቻ በ 1 ህንፃ ላይ 120ካሬ 3 መኝታ 2 መታጠብያ 3ኛ ፎቅ ላይ በወለል 1 ቤት ብቻ ካርታ የወጣለት ጂብሰም ቻክ የጨረሰ ሙሉ ፊንሽነግ የሚሰራለት ቀሪ ስራዉ በ2 ወር ተጠናቆ የሚረከብ ኮምፓዉንድ ውስጥ ዋጋ:7,500,000ብር በካሽም በባንክም ይቻላል 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 beds 2 baths
Addis Property Marketing
Br 3,250,000

Apartment for sale

Condo for Sell

ኮንደሚንየም ሽያጭ ቦሌ ብልብላ 94ካሬ 3 መኝታ ቤት 4ኛ ፎቅ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት የራሱ ታንከር ያለዉ 5 አመት ሊሞላዉ 1 ወር የቀረዉ 350,000ብር የባንክ ብድር አለበት የመሸጫ ዋጋ:2,900,000ብር ክራይ 15,000ብር ድረስ በወር የሚከራይ 0938413839 2% ኮሚሽን

Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 beds 1 bath
Addis Property Marketing

Showing 661–680 of 685 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 26,000,000.

Most 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia are priced between Br 20,000,000 and Br 36,000,000.

The price of the most expensive 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 75,000,000.

The price of the cheapest 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 8,300,000.

There are 685 available 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.

More property for sale around Ethiopia