Interested in this property?
የኮነዶሚኒየም ሽያጭ በቦሌ/3 Bedroom Condominium for sale at Bole
የቤቱ ስፋት ፡ 99.76 ካሜ የጋራ መጠቀሚያን ጨምሮ 102 ካሜ
3 መኝታ
1 መታጠቢያ ቤት
1 ኪችን / ማብሰያ ቤት
1 ተጨማሪ ክፍል ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል
G+4
ለኑሮ ምቹ የሆነ ምድር ላይ የሚገኝ
የሚያምር ጊቢ ሆኖ ከፊትለፊቱ ለመዝናኛ እና ለህፃናት መጫወቻ የሚውል አረንገዴ ሜዳ
ከእንግዳ እና የህፃናት መኝታ በስተቀር ሁሉም ክፍሎች በሴራሚክ የተሰራ
ሁሉም ዓይነት ትምህርት ቤቶች (የመንግስትም ሆነ የግል ) በ 500 ሜትር ውስጥ የሚገኙ
ለትራንስፖርት ምቹ በሁለት መንታ መንገዶች መካከል የሚገኝ
ነፋሻማ አየር ለኑሮ ምቹ እና የለማ ሰፈር
ቦሌ ፡ - ቡልቡላ ማርያም
ከቦሌ አየር መንገድ በመኪና የ 5 ደቂቃ መንገድ
የባንክ እዳ የሌለበት እና Digital ካርታ ያለዉ
ለባንክ አይሆንም
ዋጋ ፡ 5,200,000 ብር / Fixed Price
የደላላ ኮሚሽን አያስፈልግም / ነፃ፡ 0000
Property Ref: 2402 | Added On: 22 Jun 2022 | Last Updated: 01 Jul 2022 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 3 |
Bathrooms: 1 | Toilets: 1 | Parking Spaces: 1 |
Furnishing: Furnished | Total Area: 102 sqm | Covered Area: 100 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.