Ethiopia Property Centre

3 Bedroom Apartments for Sale in Ethiopia

There are 620 apartments for sale across Ethiopia. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.

Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM
8
Br 24,570,000

Apartment for sale

Jacros, Luxury Apartment for Sale .......182SQM

ጃክሮስ ፤ ቅንጡ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 182 ካ.ሜ Location ️ ጃክሮስ መብራት አካባቢ G+13 ህንፃ ላይ ። በወለል 5 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Store , Closed Kitchen ️ ስፋት: 182 ካሬ ሜትር ️ 9ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ , የቅርጫት ኳስ ሜዳ , የሩጫ መለማመጃ ቦታ , Daycare , በካሜራ የታገዘ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ ማስታወሻ: ህንፃው አዲስ አበባ ውስጥ Luxury የሚለውን የግንባታ ደረጃ ማሟላት ከቻሉ ጥቂት ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 24,570,000 ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 140,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.84% የካሬ ዋጋ: 135,000 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 14.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ ካለው ከፍተኛ የግንባታ ደረጃና ምቹ መገልገያዎች አንጻር በኪራይ ገበያው ውስጥ ተመራጭ ያደርገዋል። ከሽያጭ ዋጋው አንጻር የሚያስገኘው የፋይናንስ መመለሻ አስተማማኝና ወርሃዊ ገቢ ለሚፈልጉ ኢንቨስተሮች አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1690

Jacros, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm
4
Br 17,000,000

Apartment for sale

Semit Cambridge, Luxury Apartment........187sqm

ሰሚት ካምብሪጅ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 187 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ሰሚት ካምብሪጅ አካባቢ G+7 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 2 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ከነ መታጠቢያ ፣ ️ ስፋት: 187 ካሬ ሜትር ( 156sqm-net) ️ 7ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ጀኔሬተር ፤ የእንግዳ መቀበያ ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ የውሃ ታንከር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የህንፃ አስተዳደር እና ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ማስታወሻ ፦ ሊፍቱ ለጊዜው ስለማይሠራ ዋጋው እድቀንስ ምክንያት ሁኗል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 17 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ኪራይ: 60k ብር/ወር Gross Yield: 4.24% (መካከለኛ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 115k-130k/ካሬ የዚህ ቤት: 90.9k ብር/ካሬ (ቅናሽ ነው) ማጠቃለያ፦ ለጊዜው ሊፍቱ ባለመስራቱ መጀመሪያ ፈታኝ ቢሆንም፣ ዋጋው ከገበያው ቅናሽ በመሆኑ ሊፍቱ ሲጠገን ፈጣን የዋጋ ጭማሪ የሚያገኝ አዋጭ የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1672

Semit Cambridge, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Nexus Property Marketing
Luxury 3 Bedroom Apartment with Digital Map and Affordable Price
4
Br 13,200,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment with Digital Map and Affordable Price

የተናጠል ካርታ ያለቀለት አፓርትመንት ቤት ለሽያጭ !! ባለ 3 መኝታ 139 ካሬ በ 13.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ክፍያ የተናጠል ካርታ ያለው በወለል 4 አባወራ ብቻ 2 አሳንሰር ተጠባባቂ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የጋራ መገልገያ ሰፊ ቴራስ እና የስፖርት ማዘውተሪያ ሱፐር ማርኬት እና የውበት ሳሎኖች የልጆች መጫወቻ ስፍራ ለእያንዳንዱ ቤት አሳይን የመኪና ማቆሚያ እና ቻርጀር ስቴሽን ጋርቤጅ ሹተር 24/7 የካሜራ ጥበቃ ከተረከቡ በኋላ የ3 አመት ዋስትና ከ 30% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል ቀሪውን ያለምንም የዋጋ ጭማሪ ቀስ ብሎ የመክፈል እድል ️ ለበለጠ መረጃ 0903426104

Garment, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 2 Parking
Temer Real Estate
Luxury 3 Bedroom Apartment at Sarbet
3
Br 23,000,000

Apartment for sale

Luxury 3 Bedroom Apartment at Sarbet

Akoya real estate 3 bedroom apartment for sale contact us

Sarbet / Akoya, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Eden
Br 26,500,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

በአዲስ አበባ እንብርት እና ሰላም እና ደህንነት በተረጋገጠበት ሳር ቤት 95% የተጠናቀቁ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ባለ 1 መኝታ 67 እና 81 ካሬ ባለ 2 መኝታ 142 እና 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ 208,211,212,213,216 እና 218 ካሬ በ30% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ

Vatican St, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene
Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm
2
Br 17,500,000

Apartment for sale

Bole Dembel, Luxury Apartment......137sqm

ቦሌ ደምበል ጌቱ ኮሜርሻል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 137 ካ.ሜ ቦሌ ደንበል ጌቱ ኮሜርሻል ጀርባ , B+G+10 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 137 ካሬ ሜትር ፣ / 130 sqm - net area / ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ️ 8ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 4 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.5 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1614

Bole Dembel Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets
Nexus Property Marketing
Bole Meskel Flower, Luxury Apartment .......158SQM
2
Br 17,600,000

Apartment for sale

Bole Meskel Flower, Luxury Apartment .......158SQM

ቦሌ መስቀል ፍላወር ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 158 ካ.ሜ ቦሌ መስቀል ፍላወር , B+G+8 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 158 ካሬ ሜትር / 145sqm - net area ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 2 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ በፍሎር 2 ቤት ️ ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ ጀነሬተር ፣ የእንግዳ መቀበያ እና በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 17.6 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1613

Bole Meskel Flower, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets
Nexus Property Marketing
Sarbet Mechare, Luxury Apartment .........223SQM
4
Br 35,000,000

Apartment for sale

Sarbet Mechare, Luxury Apartment .........223SQM

ሳርቤት መቻሬ ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ......... 223 ካ.ሜ ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, G+15 ህንፃ ላይ ️ ስፋት = 223 ካሬ ሜትር ️ ባለ 3 መኝታ ፤ 4 መታጠቢያ ፤ የሠራተኛ መኝታ ፣ ላውንደሪ እና 2 ኪችን ️ 11ኛ እና 12ኛ ፎቅ ላይ ️ 2 ሊፍት ፤ ቤዝመንት ፓርኪንግ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የቆሻሻ ማስወገጃ ፣ ጂም፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ️ ሙሉ የከተማ እይታ ያለው ( Elegant View ) ️ ድጅታል ካርታ። ️ ሙሉ ቪዶ ለማየት ቴሌግራም ላይ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን ። ዋጋ = 35 ሚሊዮን ብር ። 2% Commission To buy or sell a property, click on the link https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 #EthiopiaRealEstate #HousesForSaleAddis #AddisHomes #AddisAbabaRealEstate #NexusPropertyMarketing Code1612

Sarbet Mechare, Lideta, Addis Ababa
3 Beds 4 Baths 3 Toilets 2 Parking
Nexus Property Marketing
Apartment Around Edna Mall Bole
4 Video
Br 12,022,400

Apartment for sale

Apartment Around Edna Mall Bole

Experience urban sophistication of Downtown Bole with our new project near Bole Edna Mall, where luxury living meets unparalleled convenience in one of Addis Ababa's most vibrant locations.

Bole Medahialem. Ethiopia, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 3 Toilets
Dema Hope Real-Estate
Luxuary 3bedroom Apartment
1
Br 21,000,000

Apartment for sale

Luxuary 3bedroom Apartment

በካሬ = 135,000 Br.ብቻ ( 100% Fully - Finished.) Sarbet ( Bisrate Gebriel. ) - Residential Luxuary Building. - Community Compound. Square! 157 sq. = 2Bed.+ 2bath. + Maids. 170 sq. = 3bed.+ 2bath. + Maids. #Amenity Stand by Generator : Private Terrace : Parking : 24/7 Security #Document! All units have legal document. #Available Unit. Limited Unit available. Enzow Realestate Investment Beyond Real estate Video on telegram... https://t.me/enzowsales247/1167?single Ak Property. ️09-78-50-63-56

Bisrate Gebrieal., Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Ak Property
3 Bedrooms Fully Finished Apartment
4
Br 21,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Fully Finished Apartment

Ready to move in 3 bedrooms apartment 3 bathrooms Maids room Closed kitchen Ground Water supply Automatic generator Number 1 Gym and spa services The apartment have karta (Title deeds) Down payment 20% = 4 million birr The rest payment with in 1 year leaving on it.

Summit 72, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3 Bedroom Luxury Apartment
1
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ካርታ የተዘጋጀላቸው ኮምፓውንድ አፓርትመንቶች ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ20ሺ ካሬ ያረፈ በ3 ወር ጊዜ ውስጥ የምናስረክባቸው ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው ለበለጠ መረጃ ፡0915625415

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 3 Toilets 3 Parking
Mebratu Alene
3 Bedroom Luxury Apartment
4
Br 15,750,000

Apartment for sale

3 Bedroom Luxury Apartment

ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል 1.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ከዝቅተኛ ወለል ይገኛሉ

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Mebratu Alene
3 Bedrooms Compound Apartment
2
Br 25,000,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

Become a homeowner in a fully serviced compound apartment located in the heart of the city --- Gotera. ️ Houses with separate title deeds ️ Units with 95% and 80% construction completed Plus --- a brand-new block (20% completed) Payment starts with only 10%, 20%, or 30% down payment Price from 115,000 etb per m² Built on a 20,000 m² compound, these modern apartments are designed with high quality standards and a unique layout. Available unit sizes: - 1 bedroom --- 94 m² - 2 bedrooms --- 144 m², 145 m², 169 m² - 3 bedrooms --- 150 m², 201 m², 209 m² - 4 bedrooms --- 214 m², 216 m² Included features: ️ Maid's room with bathroom ️ Laundry room ️ Two balconies with beautiful views ️ Basement & surface parking Shared compound facilities: ️ Ground water supply ️ Garbage chute ️ Swimming pool ️ Children's play area ️ High-speed elevators ️ Green areas ️ Gym, spa, and other amenities Call: 09 37 90 78 33 #apartment #apartmentforsale #addisababa #3bedrooms #2bedrooms

Wollo Sefer to Gotera Road, Kirkos, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 2 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3 Bedrooms Compound Apartment
1
Br 15,200,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

ቦሌ ቡልቡላ ታይቶ የማይታወቅ የአፓርትመንት አይነት ለሽያጭ አቅርበናል። በወለል 1 ቤት ብቻ ከግራውንድ እስከ 3ተኛ ፎቅ ️ሰፊ ግቢ ያለው ️ባለ 2 መኝታ 110ካሬ እና ባለ 3 መኝታ 133ካሬ ️መረከቢያ ግዜ በ6ወር እና በ1 አመት ለበለጠ መረጃ 0937907833 #bolebulbula #2bedrooms #3bedrooms

Bolebulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3 Bedrooms Compound Apartment
2
Br 16,500,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Compound Apartment

በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል። ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ ዋጋው 13.2 ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 3.9 ሚሊየን ብር ባለ 3 መኝታ 130 ካሬ ዋጋው 16.5ሚሊየን ቅድመ ክፍያው 30% 4.6 ሚሊየን ብር የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው። ‍️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ። ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው። ️ለበለጠ መረጃ 0937907833 #Bole #property #addisababa #3Bedrooms #apartment #2bedrooms #ethiopianairlines #diaspora

Bole Bulbula, Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3 Bedrooms Apartment
1
Br 32,200,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Apartment

B+G+10 residential apartment Fully-finished 3 bedrooms apartment 206m² Salon, closed and open kitchen space 2 bathrooms, Launadry room, 3 balcony, closet area 2 apartment per floor Parking and security area Contact us for a visit +251937907833

Bole Micheal, Bole, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
3 Bedrooms Apartment in a Compound
3
Br 22,700,000

Apartment for sale

3 Bedrooms Apartment in a Compound

️ Luxury Apartments for Sale at 4 Kilo Friendship Experience premium living in one of Addis Ababa's most prestigious neighborhoods --- 4 Kilo Friendship. Built by a trusted company with 25+ years of proven excellence in import-export, aviation, and agriculture. Available Units: 1 Bedroom --- 96m² = 12.3 Million etb (50% Down Payment = 6.15M) 2 Bedrooms --- 147m² = 18.9 Million etb (50% Down Payment = 9.45M) 3 Bedrooms --- 177m² = 22.7 Million etb (50% Down Payment = 11.35M) Delivery Time: 1 Year Only Amenities: Swimming Pool Modern Compound Tennis, Basketball & Futsal Courts Ice Skating Area Gym & Spa Ceremony Hall Ground Water & Generator Backup Security Cameras Centralized Satellite System Enjoy comfort, style, and investment value --- all in one perfect address. Contact us today for full details or to schedule your visit!

4 Kilo Infront of Friendship Park, Arada, Addis Ababa
3 Beds 3 Baths 1 Parking
Addis Ababa Realestate Marketing and Consultancy
Fully Finished 3 Bedroom Apartment
1
Br 16,380,000

Apartment for sale

Fully Finished 3 Bedroom Apartment

Lebu Medhanialem, Nifas Silk-Lafto, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 2 Toilets 1 Parking
Elemental Trading
Condominium Koye
4
Br 6,000,000

Apartment for sale

Condominium Koye

koye feche condominium 2nd floor digital carta

Koye Feche, Akaky Kaliti, Addis Ababa
3 Beds 1 Baths 1 Toilets
Remedy Sales

Showing 521–540 of 620 properties

FAQ

Frequently asked questions

The average price of 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 25,000,000.

The price of the most expensive 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 65,000,000.

The price of the cheapest 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 1,390,000.

There are 620 available 3 bedroom apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.