Interested in this property?
ሰሚት 72
️ ባለ3 መኝታ ቤቶችን የያዘ እጅግ ቅንጡ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል።
️ በ 40% ቅድመ ክፍያ
ባለ3 መኝታ
169 ካሬ
188 ካሬ
203 ካሬ
አፓርታማው የሚያካትታቸው
1100 ካሬ ላይ ያረፈ 2B+G+12 ህንፃ
ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ( Reserved Basement )
3 የራሳቸው ኤሌክትሪካል ጀነሬተር ያላቸው አሳንሰሮች
ኪችን ካብነት, ቁምሳጥን እና የባኞ ቤት እቃዎች ሚያጠቃልል
የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት
በእያንዳንዱ ወለል የደህንነት ካሜራ ( CCTV ) የተገጠመላቸው
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter )
እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ያካተተ
ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት
የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም
3ተኛ ወለል ሙሉ ዘመናዊ ጂምናዚየም
4ተኛ ወለል ሙሉ የስፓ አገልግሎት መስጫ
️ 0921776433
Property Ref: 2950 | Added On: 21 May 2023 | Last Updated: 29 May 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 3 |
Bathrooms: 2 | Parking Spaces: 1 | Total Area: 169 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Dagim Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.