Ethiopia Property Centre

141–160 of 1,676 properties for sale

Get alerts for this search You'll get alerts for this search

We'll email you when a new listing matches Apartments for Sale in All areas.

Alert on Manage alerts
Luxuary 2-Bedroom Apartment — Lideta, Lideta, Addis Ababa
Featured
8
Br 14,500,000

Apartment for sale

Luxuary 2-Bedroom Apartment

አፖርታማ ሽያጭ በካሬ 100,000 ብር ብቻ! ዋጋ : 14,500,000 ብር መጠን: 145 ካሬ አካባቢ ፡ ልደታ ዓይነት፡ አፓርታማ ሰፊ መኝታ ክፍሎች: 2 ሰፊ መታጠቢያ ቤቶች፡ 2 ዘመናዊ ማብሰያ ስቶር / ላውንደሪ ሩም /የረዳት መኝታ መግለጫ፡ ያለእቃ የሚሸጥ አፓርታማ ፣ አስደናቂ እይታ ፣ 24/7 ጥበቃ ፣ ፀሐይ መውጫ ፣ በጣም ጥሩ አጨራረስ ፣ 1 ሊፍት ያለው ፣ በ ወለል 3ቤት ፣ በውስጡ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር አገልግሎቶችን ያካተተ ነው። ዲጂታል ካርታ 100,000 ብር ይከራያል ካሽ / ባንክ ማስታወሻ :- Video on Telegram Link https://t.me/enzowsales247/1118 ‍Agent : Andualem.K Phone: +251978506356

Lideta, Lideta, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ak Property
Luxury 2 Bed Room Apartment — Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
Featured
5
Br 7,185,200

Apartment for sale

Luxury 2 Bed Room Apartment

አዲሷ #ካዛንቺስ 🪡(ፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ) የመኖሪያ መንደር ከአያት 🪡ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ 🪡እጅግ ውብ ዕይታዎች ያላቸው 🪡መመዝገቢያ 15% 🪡አስበልጠዉ ለሚከፍሉ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ አለን። የካሬ_አማራጭ ባለ 1 መኝታ 45 ካሬ 55 በካሬሜትር 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ 80 ካሬ ባለ 3 መኝታ 95 ካሬ 105 ካሬ 115 ካሬ ባለ 4 መኝታ 140 ካሬ 160 ካሬ በግቢው ውስጥ 🪡 ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 🪡 እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ 🪡መዋኛ ገንዳ 🪡የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች ልብ ይበሉ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም price escalation የማናስከፍል መሆኑ ብቸኛ ያደርገናል 40/30/30 project 40% housing area 30% amenities 30% road access ️ +251937704075

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Share Company
Luxury 2 Bedroom Apartment — Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 7,185,200

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በመሃል ካዛንቺስ እና ቤልኤር (Bel Air) እነሆ ሽያጭ ጀምረናል! ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም የግልዎ ያድርጉ ፤ ከ ባለ 1 ፤ 2 ፤ 3 እና 4 መኝታ ከ 45ካሬ እስከ 160ካሬ 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ ልዩ ቅናሽ 100%--ለከፈለ--20% ቅናሽ 85%%---ለከፈለ----17 %ቅናሽ 70%-----ለከፈለ ----14%ቅናሽ 55%---ለከፈለ------11% ቅናሽ ቅናሽ 40%---ለከፈለ-------8% ቅናሽ ቅናሽ ይደረጋል በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ! የቤት ባለቤት ይሁኑ! የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። በተጨማሪም ግንባታቸው ከ90% በላይ በተጠናቀቁ በCMC፣አያት፣ መሪ ሳይታችንም በታላቅ ቅናሽ እየሸጥን ነው። ለበለጠ መረጃ: ️ +251922707589

Kazanchis, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ayat Real Estate Share Company
Affordable & Profitable Apartments Near to Airport — Emperial Road, Gerji, Addis Ababa
Featured
9
Br 6,500,000

Apartment for sale

Affordable & Profitable Apartments Near to Airport

Emperial - ኒያላ ሞተርስ ሳይት በካሬ 69,915 ብር ለካሽ ከፋዮች ከ 6.9 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ️% ከፋይ ! በኒያላ ሞተርስ ፋውንዴሽን ላይ ያለ ባለ2 ፤3 መኝታ በካሬ 69,915 ብር ለ ካሽ ከፋይ አማራጭ አለ (ለ 10 ቤቶች ብቻ) 60% ለሚከፍሉ 40% ቅናሽ አድርገናል !!! እንዲሁም በ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪውን በ24 ወራት ቀስ ብለው ይክፈሉ ባለ 2 100,105 ባለ 3 135,140,160 ️0978506356

Emperial Road, Gerji, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ak Property
Furnished 2-Bedroom Apartment! — Gerji, Addis Ababa
Featured
7
Br 7,500,000

Apartment for sale

Furnished 2-Bedroom Apartment!

ከነ ሙሉ እቃው የሚሸጥ ጥንቅቅ ያለ አፓርታማ Gerji Near to Sunshine Condominium. G+7 - 2 Beds / 2 Baths / store / 5F / 105sqm - The Home One unit per floor + Faces through Sunrise. Amenity Security Camera, Back up generator, Gym(Ground) Rental Price Capability 90K - 100K monthly income #Price 15.3 Million Br. Only. Document Have Digital Cartha. Enzow Real Estate Investment " Beyond Real Estate " ️0978506356

Gerji, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Ak Property
ቅንጡ ባለ3 መኝታ — Ayat Realstate, Kazanchis, Addis Ababa
Featured
5
Br 7,185,200

Apartment for sale

ቅንጡ ባለ3 መኝታ

በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር,ሲሜሲ,አያት ባቡር ጣቢያ ሳይቶች ላይ እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት 15% (440,000)ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም የግልዎ ያድርጉ ፤ የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ከ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ ባለ ሁለት መኝታ 80,ካ.ሜ ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካ.ሜ ባለ አራት መኝታ 140 ,160 ካ.ሜ ከፍ አርገው ለሚከፍሉ ቅናሽ አለን በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ! የቤት ባለቤት ይሁኑ በጊቢው ውስጥ ት/ቤት እና ዓይነተኛ ማዕከል እግር ፋሽኑና ቅርጫት ኳስ መጫወት መዋኛ ገንዳ የሳይክል እና የእግር ጉዞ ስፍራዎች ሰፊ ቦታ መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር በደንብ ቻርጀር ስፍራዎች በጊቢው ስርጭት ካራኮች እና የወንጌል ዳር ልማት አለማቀፍ ት/ቤትና የእምነት ተቋማት የቤቶቻቸው ዕይታ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል ) ወደ ያካ ተራራ ጫካ ወደ ወንዝ ዳር ልማት ወዳጅነት ፓርክ ለበለጠ መረጃ 09-19-48-67-97/09-76-74-98-01

Ayat Realstate, Kazanchis, Addis Ababa
2 beds 3 baths 2 toilets 1 Parking
Eden
Affordable 2&3 Bedroom Apartment with Excellent View. — Ring Road, Bole, Addis Ababa
Featured
9
Br 8,000,000

Apartment for sale

Affordable 2&3 Bedroom Apartment with Excellent View.

በመሀል ቦሌ አደይአበባ ስቴድየም 30 % ቅናሽ !!! በ 6ወር ብቻ G+17 ህንፃ አፓርትመንት ተገነባ ቢባሉ በእርግጥም በቅሎ ነው ወይ ያስብላል። ይህ እውነት ነው! በ 8 ሚሊየን ብር ብቻ በዚህ አስደማሚ ህንፃችን ላይ የቀሩንን ጥቂት ቤቶች በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ! ለመኖርያም ለኢንቨስትመንትም ተመራጭ ቦታ! ከባለ 1 - 3 መኝታ በተለያየ የካሬ አማራጭ :- 90, 105, 110, 140, 145 . በትንሹ 30% ቅናሽ እንዳሎት ብንነግሮስ!!! ️ይደውሉልን :0978506356 አንዱአለም ክንዴ! እንደ ንጉስ እናስተናግዶታለን!

Ring Road, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ak Property
Luxuary 2&3 Bedroom Apartment with Excellent Facilities — Airport Road., Bole, Addis Ababa
Featured
15
Br 23,000,000

Apartment for sale

Luxuary 2&3 Bedroom Apartment with Excellent Facilities

Bole Dembel. B+G+11+Terrace #Building Gated Compound around 1000m2. Built up " 600m2. Amenity Ground water , Water Tanker,automatic generator,Parking+ Square Meters Option 2 - Bedroom123m2 - 26.5 Million 3 - Bedroom 161 m2 34 Million. N.b :- All finishing materials were imported & gives you to feel your home with a 5+ Fire resisit secured door. Rp.Consultant= Andualem.K ️09-78-50-63-56

Airport Road., Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Ak Property
Modern Apartment — Semit 72, Bole, Addis Ababa
Featured
5
Br 9,200,000

Apartment for sale

Modern Apartment

ሰሚት 72 ️ 100% ተገንብተው ያለቁ ️ 65% ቅድመ ክፍያ Regular Finish -- 98,513 ብር/ካሬ ማስረከቢያ ጊዜ (በብሎክ): Block 2 -- አሁን ዝግጁ (Immediate) Block 9 -- አሁን ዝግጁ (Immediate) Block 6 -- 6 ወር Block 8 -- 1 ዓመት Block 7 -- 18 ወር Block 3 -- 30 ወር Semi Finish (10%--65% ቅድመ ክፍያ) 1 መኝታ -- 96,552 ብር/ካሬ 2 መኝታ -- 84,450 ብር/ካሬ 3 መኝታ -- 82,780 ብር/ካሬ

Semit 72, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
Dagim Properties
Luxury Homes in Ethiopia — Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 14,300,000

Apartment for sale

Luxury Homes in Ethiopia

ከአሚባራ ፕሮፐርቲስ ከ 20% በላይ ቅናሽ የተደረገባቸውን አፓርታማዎች ለቤት ፈላጊዎች አቅርበናል። ልብ ይበሉ ይህ ቅናሽ ለውስን ቤቶች እና ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው የግሎ ያድርጉ። ስልክ፡ +251913953461 #መገኛ/location: ፍልውሃ ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ #የአፓርታማው ይዘት ፡ # በ 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መንደር ። ባለ 1 መኝታ ፡ 71 ካሬ 83 ካሬ 91 ካሬ 96 ካሬ ባለ 2 መኝታ ፡ 130 ካሬ 132 ካሬ 139 ካሬ 47 ካሬ ባለ 3 መኝታ ፡ 164 ካሬ 177 ካሬ 182 ካሬ 189 ካሬ ባለ 4 መኝታ ፡ 211 ካሬ 212 ካሬ 221 ካሬ 222/ 267 ካሬ ፔንታሃውስ ፡ 464 ካሬ 532 ካሬ 650 ካሬ 670 ካሬ #የግንባታሁኔታ፡ ግንባታቸው 85% የደረሱ፥በ 6 ወር ውስጥ የሚረከቧቸው።

Filwuha / Addis Ababa, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Fitsum Real Estate
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
8
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በመሐል ወሎ ሰፈር 20ሺ ካሬ ላይ ያረፉ ኮምፓውንድ የመኖርያ መንደር ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በረጅም ዓመት የሚከፈል ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ወለል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
24
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

በበዓል ቅናሽ የቀረበላችሁ ዘመናዊ የመኖርያ መንደር ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ክፍል በ10% ቅድመ ክፍያ ቀሪው በረጅም ጊዜ አከፋፈል በወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት ከብዙ መገልገያዎች በጥቂቱ፡ የልጆች ማቆያ ጂምናዚየም የመዋኛ ገንዳ ሾፒንግ ሞል basketball court

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
7
Br 14,500,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ከ940ሺ እስከ 2 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ የገና ቅናሽ ይህ ቅናሽ የተደረገባቸው ቤቶች ግንባታ ላይ ያሉ ናቸው ያለቁት ላይ እንደየአከፋፈላቸው እስከ 10% ቅናሽ አድርገናል ቤቶቹ ከባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ ሲሆኑ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ማግኘት ይቻላል

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
Luxury 2 Bedroom Apartment — 4 Killo, Yeka, Addis Ababa
Featured
5
Br 5,510,340

Apartment for sale

Luxury 2 Bedroom Apartment

በካሬ ከ91,839 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት 4 killo ሳይት ጊዜው አሁን በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ ከባለ 1 እስከ 3 መኝታ አፓርታማዎች ከአያት ቤት መግዛት አሁን ነው ። ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ ቤቶችን በልዩ ቅናሽ ዋጋ 2. ከ15% ጀምሮ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ 3. የሳይት አማራጭ 4. ገንዘበዎትን ከግሽበት (inflation) ያድንልዎታል 5. ዋናው ደግሞ ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ መሆኑ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሬ ወይም ማስተካከያ አይደረግብዎትም ባለ 1 መኝታ (60ካሬ) ባለ 2 መኝታ (72ካሬ, 80ካሬ) ባለ 3 መኝታ (95 ካሬ,105 ካሬ) በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል 30 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። ዉጭ ሀገር ለምትኖሩ ዳስፖራዎች በህጋዊ ተወካይ በኩል መግዛት ትችላላችሁ። ቦታ ለመምርጥ እና ለመመዝገብ ይደውሉ 0960742346/0908874709

4 Killo, Yeka, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Ayat Real Estate
Metropolitan Real Estate 2/3 Bedroom Apartments — Africa Avenue, Bole Road, Bole, Addis Ababa
Featured
6
Br 22,000,000

Apartment for sale

Metropolitan Real Estate 2/3 Bedroom Apartments

-Why Choose Metropolitan Real Estate? Because you deserve a home that matches your ambition, lifestyle, and taste. From top-quality construction to modern finishes and amenities, every unit is designed to impress and provide lasting value. Living here means comfort, style, security, and convenience, all wrapped into one perfect package. -- Your future begins here. Explore Metropolitan Real Estate projects today and step into a life of luxury, convenience, and smart investment in Addis Ababa. Call US +251983776178 to Know more or visit the sites.

Africa Avenue, Bole Road, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 1 Parking
In-Addis Properties
Modern Apartment at Kazanchis — Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
Featured
6
Br 11,771,285

Apartment for sale

Modern Apartment at Kazanchis

በ መሀል ካሳንቺስ ኡራኤል የካሬ አማራጮች ባለ 2 መኝታ - 115,116,117,132 እና 149ካሬ ባለ 3 መኝታ - 137,144& 159 ካሬ ️ ከ 1.2 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በ 10% ቅድመ ክፍያ! የቀረውን በግንባታ ሂደት በ 8 ዙር የሚከፈል ️ አፓርታማው ያካተተው ️5 ወለል ቤዝመንት ፓርኪንግ G+25 ️ በወለል 6 አባወራ ብቻ የሚኖርበት የከርሰ ምድር ውሃ ️ በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው 3 አሳንሰሮች ️ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች ️ የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ ️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter ) ️ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm ) ለበለጠ መረጃ 0936535218

Kazanchis, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 1 Parking
Dagim Properties
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
16
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! ካርታ የወጣላቸው ቤቶች 95% የተገነቡ ቤቶች ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415ይደውሉ።

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
2 Bedroom Luxury Apartment — Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
Featured
10
Br 15,000,000

Apartment for sale

2 Bedroom Luxury Apartment

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc) ወሎ ሰፈር! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት 95% የተገነቡ ቤቶች የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል:: -ባለ 1 መኝታ -ባለ 2 መኝታ -ባለ 3 መኝታ -ባለ 4መኝታ ️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች ️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ የሚገኙ ሲሆን የጋራ መገልገያዎች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት -ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ። Block 4- *እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው *በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ *ቅድመ ክፍያቸው- 10% *አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ ዋጋ-10.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ ዋጋ-16.5 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ ዋጋ-17.25 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ ዋጋ-24.8 ሚልየን ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል Block 5- አዲሱ block ነው መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር

Ethio China St, Kirkos, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Mebratu Alene
Real Estate in Ethiopia — Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
Featured
5 Video
Br 16,250,000

Apartment for sale

Real Estate in Ethiopia

At Amibara Properties, we are committed to providing more than merely a residence. Our thoughtfully designed amenities aim to enhance your quality of life by offering convenience, relaxation, and a sense of community conveniently located at your doorstep. - Ice Skating - Fitness Center and Spa - Swimming Pool - Indoor Football Facilities - Tennis and Basketball Courts - Cinema - Extensive Shopping Center - Rooftop Restaurant with 360-degree Views - Shared Laundry Facilities - Library - Meeting Hall - Beauty Salon +251913953461

Filwuha / Amibara Properties, Arada, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets 2 Parking
Fitsum Amibara
2 Bedrooms Apartment @ Bole Getu Commercial — Bole Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
Featured
10
Br 16,000,000

Apartment for sale

2 Bedrooms Apartment @ Bole Getu Commercial

2 bedrooms Apartment for Sale @ Bole Getu Commercial. It has a Salon, 2 bedrooms, 2 bathrooms,modern kitchen, parking, elevator available. It is on 6th floor. Call Us. 2 % Commission is payable. Fixed Price. (Only for Cash Payers)

Bole Getu Commercial, Bole, Addis Ababa
2 beds 2 baths 2 toilets
Hello Delala

Showing 141–160 of 1,676 properties

More property for sale around Ethiopia