Apartment for sale
Luxury One Bedroom Apartment
Riverside--- 1 Bedroom Apartment አካባቢ፦ ከበና 1 መኝታ ቤት 75 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ዋጋ፦ 9,750,000 ብር ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አማራጭ! ለበለጠ መረጃ፦ 0913 63 16 12
There are 763 apartments for sale across Ethiopia as of 1 Sep 2026, with an average price of Br 8.8M. Every listing is posted by an estate agent or developer you can contact directly — filter by price, type, furnishing and recency to find the right home.
641–660 of 763 properties for sale
Apartment for sale
Riverside--- 1 Bedroom Apartment አካባቢ፦ ከበና 1 መኝታ ቤት 75 ካሬ ሜትር ጠቅላላ ዋጋ፦ 9,750,000 ብር ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አማራጭ! ለበለጠ መረጃ፦ 0913 63 16 12
Apartment for sale
ለዲያስፓራዎች የወጣ የአፓርትመንት ቤቶች ሽያጭ በመገናኛ ባለ 1መኝታ በ35% ቅናሽ በ0901211153 ይደውሉልን
Apartment for sale
መገናኛ ፡ Top View Studio አፓርትመንት ሽያጭ ------ 66 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ መገናኛ Top View በሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ Studio , 1 መታጠቢያ , Open Kitchen , Laundry ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ እና 3ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው ፦ ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+11 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በወለል 3 ቤቶች፣ መኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ አነስ ያለ ግቢ፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ለነዋሪው በአገልግሎት ያቀርባል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 12 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 100,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 10.00% 181,818 ብር/ካሬ Payback፦ 12.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በመገናኛ Top View አቅራቢያ የሚገኘው ይህ ስቱዲዮ አፓርትመንት በወለል 3 በያዘ ሙሉ የከተማ እይታ ባለው ህንፃ ላይ የሚገኝ የ 10 % Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1775
Apartment for sale
አያት ፡ JH Semix Realestate አፓርትመንት ሽያጭ ------ 66 ካ.ሜ Location: አያት ሰንሻይን አካባቢ JH Semix Realestate በሠራው ቆንጆ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Closed Kitchen ️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ️ 1ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው 24 ሠአት ጥበቃ ያለው እና በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ተመራጭ የሆነ በጣም ቆንጆ ኮምፓውንድ ነው። ️ ማስታወሻ: ካርታው ኢ-ካርታ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም የወጣ በመሆኑ አልታደሰም። ባለቤቱ ከሀገር ውጭ ስለሆነ መጥቶ ለማደስ ወይም ሙሉ ውክልና ሰጥቶ ለመሄድ መጀመሪያ በዋጋ መስማማት ይፈልጋል። ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ / Only Cash ዋጋ = 7 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.9% 1ዐ6,ዐዐዐ ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ በአያት ሰንሻይን አካባቢ በ JH Semix በተገነቡት ውብ ኮምፓውንዶች ውስጥ የሚገኝ፣ ለአነስተኛ ቤተሰብ ወይም ለጀማሪ ባለሃብት የሚሆን 1 መኝታ ቤት ነው። የ 6.9% Gross Yield የሚያስገኝ እና ቆንጆ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት +251939703030 Code Ra
Apartment for sale
Premium Diaspora Block Apartments For Sale -- Megenagna Secure your dream home or a high-yield investment property in one of Addis Ababa's most bustling and strategic hubs! We are excited to present our exclusive Diaspora Block, featuring premium 1bedroom apartments designed to international standards. Perfect for personal living or generating premium rental income, this project will be fully completed and ready for handover in just 3 years. Exclusive Early-Bird & Diaspora Offers: Flexible Payment: Only a 20% down payment to secure your unit! Massive Savings: Get a huge 35% discount if you buy early! Timeline: Move-in ready in 3 years. Don't miss out on this incredible investment opportunity. Spaces in the Megenagna Diaspora Block are strictly limited! Contact our sales team today: 0901211153 WhatsApp / Telegram available on the same number.
Apartment for sale
በቦሌ ጋዜቦ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ አፓርታማ በአዲስ አበባ ተፈላጊ አካባቢ በሆነው ቦሌ ጋዜቦ የሚገኝ ይህ ዘመናዊ ሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ምቹ ኑሮን እና ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን ያቀርባል። የፕሮጀክቱ መገልገያዎች ️ሙሉ በሙሉ የመኖሪያ ፕሮጀክት ️24 ሰዓት የደህንነት ጥበቃ ️ዘመናዊ ኤሌቬተሮች ️የመኪና ማቆሚያ ️የአካል ብቃት ማዕከል (Gym) ️የልጆች መጫወቻ ስፍራ ️የመጠባበቂያ ጀነሬተር ️ቋሚ የውሃ አቅርቦት ️አረንጓዴ መዝናኛ ቦታዎች በቦሌ ጋዜቦ ያለው ይህ ፕሮጀክት ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ምርጫ ሲሆን በከፍተኛ የእሴት እድገት ያለው አካባቢ ይገኛል። 09-99-29-42-59 WhatsApp መልእክት ይላኩ ለተጨማሪ መረጃ፣ የዋጋ ዝርዝር እና የሳይት ጉብኝት ቀጠሮ አሁኑኑ ያነጋግሩን።
Apartment for sale
ሃያ ሁለት ፡ ጫካ ቡና አፓርትመንት ሽያጭ ------ 100 ካ.ሜ Location: ሃያ ሁለት ጫካ ብና አካባቢ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , ️ ስፋት: 100 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው በውስጡ 4 ቤቶችን በወለል የያዘ ሲሆን፣ መሬት እና 1ኛ ወለል ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጁ ሲሆኑ ዋናውን መንገድ ይዞ ነው የሚገኘው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ብቻ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 60,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 5.14% 140,000 ብር/ካሬ Payback፦ 19.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሃያ ሁለት ዋና መንገድ ላይ መገኘቱ ለተከራዮች ምቹ እና የ 5.14% Gross Yield ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1752
Apartment for sale
CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location: CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፉት ላይ ባረፈ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Laundry , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር ( 69sqm- net ) ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ️ ህንፃው ፦ በውስጡ በቤቱ ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ መዋኛ ገንዳ ፣ የስብሰባ ቦታ ፣ ስቲም ፣ ስፖ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+7 +T ሆኖ የተገነባ ሲሆን 8 ቤቶች ፣ 2 ሊፍት አለው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 65,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 156,627 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ሙሉ የኮምፓውንድ አሜኒቲዎች (መዋኛ ገንዳ፣ ስፓ) ያሉት እና የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ የሚያገኝ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1751
Apartment for sale
ከነ እቃው የሚሸጥ ቦሌ ፡ ጋዜቦ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 114 ካ.ሜ Location: ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Laundry ️ ስፋት: 114 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ ከነ ሙሉ የቤት ዕቃዎቹ (Fully Furnished) የሚሸጥ ሲሆን ገበያው ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆነ ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት ነው። ️ ህንፃው ፦ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በወለል 5 ቤቶች፣ 2 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ እና ጠንካራ ጥበቃ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 14 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 70,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 6.00% 122,807 ብር/ካሬ Payback፦ 16.7 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ቦሌ ደምበል ጋዜቦ አካባቢ መገኘቱና ባለ 1 መኝታ ከነሙሉ እቃው መሆኑ ለተከራይ ተፈላጊ ሲሆን ፣ የ 6.00% Gross Yield በኪራይ ገቢ ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1748
Apartment for sale
አያት ፡ ፈረስ ቤት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 60 ካ.ሜ Location: አያት ፈረስ ቤት አካባቢ በሚገኝ ሰፊ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። G+4 ህንፃ ላይ በወለል 3 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 60 ካሬ ሜትር ️ 2ኛ ፎቅ ላይ ️ ግቢው ሰፊ በመሆኑ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የድግስ ቦታዎች ለማግኘት አይቸግርም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 7.2 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 25,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 4.17% 120,000 ብር/ካሬ Payback፦ 24.0 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚገኝ 1 መኝታ ቤት በመሆኑ፣ አነስተኛ ካፒታል ላላቸው ገዢዎች በቀላሉ የሚከራይና አስተማማኝ የረጅም ጊዜ የካፒታል እሴት እድገት የሚያሳይ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030 Code1734
Apartment for sale
የ30% ቅናሽ በመገናኛ ከቴምር ፕሮፐርቲስ ለ 15 ቤቶች ብቻ በሳርቤት አደባባይ ከባለ 1 እስከ ባለ 3መኝታ ድረስ ለሽያጭ አቅርበናል ባለ 1መኝታ በ6.7ሚሊየን ብር ጠቅላላ ዋጋ ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ጉብኝት ከታች ባለው ስልክ ብቻ ይደውሉልን በ0901211153
Apartment for sale
CMC ሚካኤል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 83 ካ.ሜ Location ️ CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፋት ላይ ባለፈ የመኖሪያ መንደር B+G+7+T ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , Balcony ️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር (69sqm-net) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , በቤት ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , መዋኛ ገንዳ , የስብሰባ ቦታ , ስቲም , ስፓ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት። ️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 5.54% የካሬ ዋጋ: 156,626 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 18 ዓመታት ማጠቃለያ፦ የንብረቱ የካሬ ዋጋ እና የሚገኝበት የመኖሪያ መንደር አገልግሎቶች ከወቅታዊው የሲኤምሲ አካባቢ የገበያ ተመን ጋር ተመጣጣኝ የሚባል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1707
Apartment for sale
CMC ሰንሻይን ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 64 ካ.ሜ Location ️ CMC ሰንሻይን ሪልስቴት በገነባው የመኖሪያ መንደር የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ ፣ 1 መታጠቢያ ፣ Closed Kitchen ፤ Laundry ️ ስፋት: 64 ካሬ ሜትር ️ 4ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ፣ ሰፊ ግቢ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የልጆች መጫወቻ ቦታ ፣ የመሳሰሉ አገልግሎቶች ያሉት ሲሆን ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ለኑሮ ምቹ ከሆኑ መኖሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። ወደራሱ ስም በማዞር ላይ ነው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 30,000 ብር/ወር Gross Yield: 3.27% የካሬ ዋጋ: 171,875 ብር/ካሬ Payback Before-Tax: 30.6 ዓመታት ማጠቃለያ፦ ንብረቱ የኢንቨስትመንት መመለሻው የዘገየና የካሬ ዋጋውም ትንሽ ከፍ ያለ በመሆኑ፣ ለንግድና ለትርፍ የሚሆን አይደለም። ይሁን እንጂ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ፍጹም ሰላማዊ፣ ንፁህና አስተማማኝ ጥበቃ ያለው የመኖሪያ መንደር ለሚፈልጉ ኗሪዎች የዕለት ተዕለት የኑሮ ምቾትን የሚያስገኝ ምርጥ ግቢ ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1699
Mini flat for sale
ሳር ቤት አደባባይ ባለ 1 መኝታ በ 160,000 ብር እንደሚከራይ ያውቃሉ ቴምር ሪልስቴት ሳርቤት አደባባይ ከአዳምስ ፓቪሊየን ህንጻ አጠገብ አዲስ ሳይት ይዘንልዎት ቀርበናል ባለ 1 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 6.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 2 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 8.3 ሚሊየን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ በሙሉ ክፍያ በ 11.4 ሚሊየን ብር ብቻ ለየት የሚያደርገን በዶላርም ይሁን በኮንስትራክሽን ዕቃ ግሽበት የዋጋ ማስተካከያ አይደረግባችሁም ልብ ይበሉ ሳርቤት ላይ በዚህ ዋጋ አፓርትመንት ማግኘት አይታሰብም️ ️️ +251964199691 Temer Real Estate Temer Properties ቴምር ሪልስቴት #temerrealestate #temerproperties #AddisAbabaRealEstate #sarbetapartment #SarbetAddis
Apartment for sale
22 ጎላጎል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 93 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ 22 ጎላጎል አካባቢ G+10 ህንፃ ላይ ። በወለል 3 ቤት የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ️ ስፋት: 93 ካሬ ሜትር ( 80sqm- net ) ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ️ ህንፃው፦ ሊፍት , ጀኔሬተር , የመኪና ማቆሚያ , እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ️ አካባቢው ብዙ የውጭ ሃገር ነዋሪ ስላለበት ለማከራየት በጣም ቀላል ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 11.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር Gross Yield: 6.21% (ከፍተኛና ፈጣን ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው መደበኛ ዋጋ: 120,000 - 140,000 ብር/ካሬ የዚህ ቤት ዋጋ: 124,731 ብር/ካሬ ማጠቃለያ፦ ቤቱ በ22 ጎላጎል የንግድና የመኖሪያ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፣ የዚህ ቤት የካሬ ዋጋ ከአካባቢው አማካኝ የገበያ ዋጋ ተመጣጣኝ ነው። አካባቢው ለውጭ ሀገር ዜጎችና ለድርጅት ሰራተኞች ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የ 6.21% Gross Yield እና ፈጣን የካፒታል እድገት የሚያስገኝ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1684
Apartment for sale
በታዋቂው "ቦሌ ቪላ ቨርዴ ሎጅ" ላይ... ና በ "ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ!" የቅንጡ መኖሪያ እና አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ጥምረት! ለመኖሪያ ምቹ፣ ለኢንቨስትመንት ሁነኛ ምርጫ በሆነው ቦሌ መስቀል ፍላወር በቀድሞ ቪላ ቨርዴ ሎጅ ላይ ና በፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ሞናርክ ሆቴል ፊትለፊት በጥራት እየተገነቡ ያሉ ቅንጡ ቤቶችን ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ አቅርበንልዎታል! 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ600,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የካሬ አማራጮች ! ከስቱዲዮ - ባለ 3 መኝታ! 48 ካሬ - 180ካሬ ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን በባንክ የሚመቻችሎት ልዩ ማበረታቻ ፦ በሚከፍሉት የቅድመ ክፍያ መጠን ላይ ተንተርሰን ከፍተኛ ቅናሽ እናደርግልዎታለን! የነገ ህልሞን እኛ እየገነባን ነው! ነገዎን ዛሬ ላይ ይወስኑ! አሁኑኑ ይደውሉልን! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Real Estate
Apartment for sale
መስቀል ፍላዎር / ቪላ ቬርዴ ሎጅ ታላቅ ቅናሽ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ከ5.5ሚሊየን ብር ጀምሮ ! 50% = 2.7 ሚሊየን ብር ብቻ! በካሬ 89,000 ብር ! ( 100%) በካሬ 105,000 ብር ( 10% ቅድመ ክፍያ ) ማስታወሻ ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ የማይኖርበት 50% ቀስ ብለው ከፍለው ቀሪውን 50% በባንክ የሚመቻችሎት ! ለበለጠ መረጃ! ️09-78-50-63-56 Andualem@Cappadocia Realestate.
Apartment for sale
25% ልዩ ቅናሽ ከ አያት ሪል እስቴት 874,557.75ብር ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ ከ ባለ 1 እስከ 4 መኝታ ሱቆች ከ 21 ካሬ ጀምሮ 664,864.2 ብር ቅድሚያ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ያለቁ እና እስከ 6 ወር ድረስ የምትረከቡ ሱቆች በ ሁሉም ሳይቶቻችን ያገኛሉ ሳይቶቻችን ካዛንቺስ ቀበና በሲ.ኤም.ሲ፣ በመሪ እና በአያት አካባቢዎች አፓርታማዎችን እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው በመግዛት የቤት ባለቤት ይሁኑ። የዋጋ መጨመር ሳያሳስቦ በተዋዋሉበት ምንም ጭማሪ ሳይኖረው ቤቶን ይግዙ ገንዘቦን ከ ዋጋ inflation ይታደጉ ። ለበለጠ መረጃ: ️ 0922707589/0994632773 #Viber #imo #WhatsApp #Telegram አያት ዞሮ መግቢያዬ!
Apartment for sale
Basement parking Legal & Construction Status Legally secured land ownership Building permit fully approved Currently at foundation stage (construction started) semi finished Price per Square Meter for apartments :- 120,000 Birr/m² (7th--10th floors) 115,000 Birr/m² (11th--13th floors) -The real estate can also do the full finishing if buyers want with added price for the work Flexible Payment Plan 20% down payment Remaining balance over 3 years based on construction progress Discount Offers 30%--49% payment: 15% discount 50%--69% payment: 20% discount 70% and above: 30% discount Investment Potential This project is ideal for rental income investors due to: Location near African Union & Sarbet High rental demand area Mixed-use design ensuring continuous activity and value growth Project Completion Expected handover within 3 years Limited Availability -- Book Now Many apartment units and shops are already being sold. Early buyers benefit from better unit selection and pricing advantages. Contact In Addis Properties today to: Schedule a site visit View floor plans Get expert advice on choosing the best unit Secure your unit before prices increase. Call US 0983776178 or whatsapp chat :- +251983776178 your best investment is awaiting at sarbet near AU!
Apartment for sale
This project is more than just an apartment it's a place where comfort, luxury, and opportunity come together in the heart of Kazanchis. I'm truly excited to help you find the unit that feels perfect for you and your future. 3B + G + 29 + Terrace Prime Kazanchis 80,000 etb per m² Apartment Options 1 Bedroom: 97 m² 2 Bedrooms: 120, 125, 133, 144, 147 m² 3 Bedrooms: 161, 176, 180, 185 m² Each layout is designed to give you space, light, and a beautiful sense of home. Amenities That Add Value to Your Life Private parking CCTV & secure environment 4 modern elevators Swimming pool for relaxation Running track for wellness Peaceful library Football area Backup generator Underground water system a lifestyle built for comfort, safety, and joy. Building Highlights Modern reception area Commercial floors for convenience Dedicated parking floors Beautiful penthouse floor Stunning terrace level with breathtaking views Payment & Delivery 15% Advance Payment 3-Year Delivery Time
Showing 641–660 of 763 properties
The average price of 1 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 8,800,000.
The price of the most expensive 1 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 15,600,000.
The price of the cheapest 1 bedroom apartments for sale in Ethiopia is Br 3,840,000.
There are 763 available 1 bedroom apartments for sale in Ethiopia. You can view and filter the list of property by price, furnishing and recency.