2 bedroom apartment for sale
Shola / Dema Hope Real Estate, Yeka, Addis Ababa
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት (dema hope real estate) በሾላ መብራት ለንግድም ሆነ ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ ዘመናዊ ህንፃዎችን ሽያጭ ጀምሯል።
=> የንግድ ሱቆች
መነሻ ዋጋ፦ ከ 150,000 ብር በካሬ ጀምሮ
ስፋት፦ ከ 12 ካሬ ሜትር ጀምሮ
ቅድመ ክፍያ፦ ከ 283,500 ብር ጀምሮ
=> የመኖሪያ አፓርትመንቶች (2b+g+16)
1- መኝታ ቤት፦ 77 ካሬ ሜትር
2- መኝታ ቤት፦ 108, 109 እና 114 ካሬ ሜትር
3- መኝታ ቤት፦ 157 ካሬ ሜትር
ቅድመ ክፍያ፦ ከ 1,443,750 ብር (15%) ጀምሮ
=> አፓርታማው የሚያካትታቸው ልዩ ጥቅሞች፦
* ጂም እና ስፓ (በነፃ)
* 2 ዘመናዊ አሳንሰሮች እና አውቶማቲክ ጀነሬተር
* የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ የቆሻሻ ማስወገጃ (garbage shooter)
* ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ ቴራስ
=> አድራሻ፦ ሾላ መብራት (አዲስ ሳይት)
=>> ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0913-9534-61
ዴማ ሆፕ ሪል እስቴት - ለላቀ ህይወት እና አስተማማኝ ኢንቨስትመ...
More details
Added Today
Br 2,025,000
Fitsum Amibara
+251913953461