Interested in this property?
ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
ወሎ ሰፈር!
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
95% የተገነቡ ቤቶች
የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው
ለመኖር እንዲሁም ለማከራየት በሚመቸው በመሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ሕንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ሳይታችን በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያዎች መንደር በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::
-ባለ 1 መኝታ
-ባለ 2 መኝታ
-ባለ 3 መኝታ
-ባለ 4መኝታ
️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
️ የላውንደሪ ክፍል
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ
የሚገኙ ሲሆን
የጋራ መገልገያዎች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)
ሱፐር ማርኬት
-ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ️0915625415 ይደውሉ።
Block 4-
*እስከ 2 ዓመት የሚረከብ ነው
*በካሬ- 115 ሺህ ብር ብቻ
*ቅድመ ክፍያቸው- 10%
*አጠቃላይ ክፍያቸው የሚጠናቀቀው- ከ 2 ዓመት ከ6 ወር እስከ 3 ዓመት ባለው
ባለ 1 መኝታ- 94 ካሬ
ዋጋ-10.8 ሚልየን
ቅድመ ክፍያ-1.08 ሚልየን ብር
ባለ 2 መኝታ-144 እና 145 ካሬ
ዋጋ-16.5 ሚልየን
ቅድመ ክፍያ-1.65 ሚልየን
ባለ 3 መኝታ-150 ካሬ
ዋጋ-17.25 ሚልየን
ቅድመ ክፍያ-1.72 ሚልየን
ባለ 4 መኝታ-216 ካሬ
ዋጋ-24.8 ሚልየን
ቅድመ ክፍያ-2.48 ሚልየን
ቅድመ ክፍያውን ከከፈሉ በኋላ ቀሪዎቹን ክፍያዎች እስከ 3 ዓመት የሚከፈል ሆኖ በደንበኛው አከፋፈል ፍላጎት መሰረት adjust መደረግ ይችላል
Block 5-
አዲሱ block ነው
መረከቢያ ጊዜ- 3 ዓመት
የካሬ አማራጭ ከ block 4 ጋር ተመሳሳይ ነው
ከ1 ኛ- 6ወለል hold ተደርጎዋል በድርጅቱ
ከ7ኛ-10 ወለል በካሬ 110ሺህ ብር
ከ11ኛ-እስከ መጨረሻ በካሬ 105ሺህ ብር
| Property Ref: 9022 | Added On: 24 Nov 2025 | Last Updated: 24 Nov 2025 |
| Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 3 |
| Bathrooms: 3 | Toilets: 4 | Parking Spaces: 2 |
| Total Area: 201 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by City Center Homes. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.