Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment
About this property
ሳርቤት ፡ አፍሪካ ህብረት አፓርትመንት ሽያጭ ------ 170 ካ.ሜ Location: የሚገኘው በሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry , Closed Kitchen ️ ስፋት: 170 ካሬ ሜትር ️ ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ፎቅ 4 ቤቶች ፣ ሊፍት፣ 2 ቤዝመንት ፓርኪንግ፣ ትራንስፎርመር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና በካሜራ የታገዘ ደህንነት አለው። ️ አሁን ከ 3 በላይ ቤቶች ውስጥ ተከራዮች እየኖሩበት ይገኛል ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ / ባንክ ዋጋ = 26 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 200,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.23% 152,941 ብር/ካሬ Payback፦ 10.8 ዓመታት ማጠቃለያ፦ በካሬ 152,941 ብር የቀረበ ሲሆን ከአካባቢው አማካይ (140,000-175,000) ጋር ይጣጣማል። 9.23% Gross Yield ያለውና ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ በመሆኑ ከፍተኛ የኪራይ ገቢና የካፒታል እድገት ያለው ተመራጭ ንብረት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030 Code1781
Features and amenities
Power & Utilities
BoreholeSecurity & Safety
CCTV surveillanceOutdoor & Communal
ElevatorProperty details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Fully Furnished 3 Bedroom Apartment
Apartment for sale
Bole Dembel, Luxury Apartment .......70SQM
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.