Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Luxury Apartment
About this property
ቦሌ ደምበል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ ------ 155 ካ.ሜ መገኛ ቦታ (Location) ️ ቦሌ ኦሎምፒያ አካባቢ G+12 ህንፃ ላይ ። በወለል 2 ቤት። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ ፣ 3 መታጠቢያ ፣ ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ ፣ Laundry ️ ስፋት: 155 ካሬ ሜትር ️ 5ኛ ፎቅ ላይ ። ️ ህንፃው፦ ሊፍት ፤ የከርሰምድር ውሃ ፤ ጄኔሬተር ፤ የመኪና ማቆሚያ ፤ የእንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት ። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ ዋጋ = 28.6 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ: 160,000 ብር/ወር Gross Yield: 7.30% (ከፍተኛ ተመላሽ) ንፅፅር፦ የአካባቢው: 155k-175k/ካሬ የዚህ ቤት: 169,677 ብር/ካሬ (ተመጣጣኝ ነው) ማጠቃለያ፦ ቤቱ በቦሌ ኦሎምፒያ/ደምበል የንግድ እና ዲፕሎማቲክ ማዕከል ውስጥ መገኘቱ ለውጭ ሀገር ዜጎች ኪራይ እጅግ ተመራጭ ያደርገዋል። ይህም ፈጣን የካፒታል እድገትና ከፍተኛ የኪራይ ተመላሽ (7.30% Yield) የሚሰጥ ምርጥ የኢንቨስትመንት ዕድል ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Property details
Similar properties in Kirkos
More apartments for sale in Kirkos
Apartment for sale
Luxury 2 Bed Apartment
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with City View
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.