Interested in this property?
እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት በመሀል አዲስ አበባ #ካዛንቺስ: ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አካባቢ
ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ በሆነ መሐል ከተማ ካዛንቺስ ኢንቴርኮንቲነንታል ሆቴል አካባቢ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ አፓርትመንት።
ግንባታው 95% የተጠናቀቀለት ብዙም ሳይቆዩ የሚገቡበት
G+13 ሰገነትን ጨምሮ ቅድመ ክፍያ 50% ከፍለው ቀሪውን ከባንክ ጋር ማገናኘት ይችላሉ
ባለ ሦስት መኝታ ቤቶች
148ካሬ,167ካሬ,188ካሬ እና 210ካሬ
የሰራተኛ ክፍል ላውንደሪ እና እስቶር ያለው
ሞደርን ትራድሽናል ኪችን እና ባልከኒ ያለው
water reserver tanker
Garbege shuter
አስተማማኝ ጀነሬተር
ያደጋ ጊዜ መውጫ
ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቀ አሳንየሮች
የራሱ የሆነ የተሟላ የጂም ፋሲሊቲ ያለው
3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ያለው
ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ
የተለያዩ ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ሰገነት መናፈሻ ያለው
ሁሉም አፓርትመንቶቻችን ውብ እና የከተማ እይታ ያላቸው ሲሆኑ
ቤትዎን በአጭር ጊዜ ውስጥ የግልዎ ያድርጉ።
ምቹ የሆነ አከፋፈል ያለው በአንድ አመትና በ20 አመት አከፋፋል
በ 0913953461
0926173539
ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።
Property Ref: 3518 | Added On: 19 Sep 2023 | Last Updated: 19 Sep 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 3 |
Bathrooms: 3 | Toilets: 3 | Parking Spaces: 1 |
Total Area: 148 sqm | Covered Area: 148 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.