Interested in this property?
ቅንጡ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ
በኢምፔሪያል ገርጂ
ከ11 በላይ በተለያዩ ቦታዎች ቅንጡ አፓርትመንቶችን ገንብተን አስረክበናል
አሁን ደግሞ በከተማችን አይን በሆን ቦታ በኢምፔሪያል ገርጂ ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ለሽያጭ አቅርበናል
ባለ 2 መኝታ 91ካሬ እና 131 ካሬሜትር
ባለ 3 መኝታ 153ካሬ እና 154 ካሬሜትር
ባለ 4 መኝታ 231ካሬ እና 314 ካሬሜትር
አፓርታማው ያካተተው
3 ቤዝመንት ፓርኪንግ
ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው
ኤሌክትሪካል ጀነሬተር
ሁለት ሊፍት (አሳንሰሮች) ያሉት
የከርሰ ምድር ውሀ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ (Garbage shooter)
የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ የሚገጠምለት እጅግ ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ
በ20% ቅድሚያ ክፍያ የዘመናዊ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ
በ2 አመት የማስረከቢያ ጊዜ
ይደውሉልን ሳይቱን ይጎብኙ
️ +251913953461
+251926173439
Property Ref: 3547 | Added On: 22 Sep 2023 | Last Updated: 22 Sep 2023 |
Market Status: Available | Type: Apartment | Bedrooms: 2 |
Bathrooms: 1 | Toilets: 1 | Parking Spaces: 1 |
Total Area: 91 sqm | Covered Area: 91 sqm |
Interested in this property?
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars.The information is provided and maintained by Amibara Properties. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.