Ethiopia Property Centre
Property is currently not on the market
It may now be rented/sold, under offer or temporarily withdrawn from the market.

Click one of the links below to see similar property.
Featured

Apartment for sale

Apartment

Bole, Bole, Addis Ababa
Br 13,000,000
#298-5 7 Jun 2023
WhatsApp
2 Bedrooms
2 Bathrooms
123 m² Plot size
Apartment Property type

About this property

የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች  ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ እነሆ በረከት! ቦሌ መስቀልፍላወር አፓርትመንት፦ በከተማው እምብርት በመስቀልፍላወር ቦሌ፣ በከተማ መሀል ሆነው  ከከተማ ግርግር የተረጋጋ ማምለጫ የሚሰጥ ስፍራ ላይ የሚገኝ።  በሰገነቱ ላይ ከአስደናቂ እይታዎች ጋር ፣ ️ባለ 153 እና 167 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ጋር፤ ️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ 109,000 ብር ብቻ  ። ግራንድ አፓርትመንት፦ በዘመነው በደመቀው ሰፈር ቦሌ መስቀልፍላወር የሚገኝ፣ በ1,170 ካሬ የተንጣለለ ግንባታ፣  የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎቻችን የተጠበቡበት እንከን የማያገኙበት ዲዛይን፣ በወለል ሶስት ሊፍት፣ ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ፤ ️ባለ 123 እና 156 ካሬ ባለ ሁለት እና ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ግሩም  አገልግሎቶች ጋር፤ ዋጋው አቅም የማይፈታተን፤ ️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ ከ108,000ብር ብቻ ሳርቤት ቫቲካን ታወር፦ በተመራጩ የከተማችን ገነት በሳርቤት ከቫቲካን ኤምባሲ እና ከካናዳ ኤምባሲ በ50 ሜትር ርቀት። አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፣ በወለል አራት ሰፋፊ ቤቶች፤ ለአራት ቤት ሶስት ሊፍት፣ ሶስተኛው ወለል እጅግ ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚዩናል ያለው፣ የቀደሙ ስራችንን የጎበኙ ደንበኞች እንዲህም መገንባት ይቻላል ብለው የመሰከሩለት፣ ️ባለ ሁለት መኝታ 164 ካሬ እና ባለ ሶሰት መኝታ 210፣ 214 እና 215 ካሬ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ይህ ቀረሽ ከማይባሉ  አገልግሎቶች ጋር፤ ️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ለቡ ግሪንላንድ አፓርታማዎች፦ ሰላም በሰፈነበት በተረጋጋው ውብ መንደር ለቡ ለአኗኗር የሚመኙት ፍጹም ምርጫ፤ በሚያስደንቅ የከተማ እይታዎች ተከበው የሚኖሩበት ሰገነት፣ 6,100 ካሬ ግቢ ውስጥ የተገነባ አፓርታማ ነው የተንጣለለ ቪላ የሚያስብል የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራ፣የእንግዳ መኪና ማቆምያ፣  620 ካሬ የተንጣለለ የጋራ አዳራሽ ያለው። ️ባለ 183፣ 192 እና 194 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና መፀዳጃ ከተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ካካተተ ግቢ ጋር፤ ️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ ️ዋጋ በካሬ 82,000 ብር ብቻ  ። የትኛውንም የኛን አፓርታማ ቢመርጡ፣  ለቅንጦት ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ። ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ዘመናዊነትን ያሳያል፣ ተመጣጣኝ የመጀመሪያ ቅድምያ ክፍያ ባልነው ጊዜ እናስረክባለን ያስረከብናቸውም ምስክሮቻችን ናቸው ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል በምቾት ከፍተኛውን ደስታ ከኛ ይግዙ። ዛሬ ይምጡ  እና የህልምዎን ህይወት መኖር ይጀምሩ! በስልክ ቁጥር 0940077575 ይደውሉ፤

Property details

Reference ID #298-5
Listed by Champion
Property type Apartment
Listing status Apartment for sale
Bedrooms 2
Bathrooms 2
Plot size 123 m²

Similar properties in Bole

More apartments for sale in Bole

Penthouses 3 Bedroom 5 Bathroom Megenagna
Featured
Br 65,000,000

Apartment for sale

Penthouses 3 Bedroom 5 Bathroom Megenagna

Bole, Addis Ababa
3 Beds 5 Baths 450 sqm
Furnished 3 Bedrooms Apartment @ Bole Edna Mall
Featured
Br 30,000,000

Apartment for sale

Furnished 3 Bedrooms Apartment @ Bole Edna Mall

Bole, Addis Ababa
3 Beds 2 Baths 200 sqm
2 Swimming Pools in One Apartment
Featured
Br 1,908,000

Apartment for sale

2 Swimming Pools in One Apartment

Bole, Addis Ababa
2 Beds 2 Baths 153 sqm
See all similar properties

Disclaimer

The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Champion. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.