Apartment for sale
Apartment for sale
3 Bedroom Apartment with Balcony
About this property
አስቸኳይ የኮንትራት ማስተላለፍ --- ሲኤምሲ ሚካኤል CMC ፡ ሚካኤል አፓርትመንት ሽያጭ ------ 115 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አያት ሪልስቴት በሚያስገነባው Ayat Grand Mall አፓርትመንት ላይ ከ ሚካኤል ወደ ወሰን በሚወስደው ዋና አስፓልት መንገድ ላይ B+G+16 ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Balcony ️ ስፋት: 115 ካሬ ሜትር ️ 13ኛ ፎቅ ላይ ️ ቤቱ አስፓልት ዳር የሚገኝ ። ማራኪ የከተማ እይታ ያለው እና የጧት ፀሐይ ሙሉ በሙሉ የሚያገኝ ነው። ️ ህንፃው ፦ አልሚው ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር የልጆች መጫዎቻ እና መሠል አካልግሎቶችን ሠርቶ ያስረክባል። ️ የግንባታ ደረጃ፦85% የተጠናቀቀ (የውስጥ ግድግዳ እና የኮርኒስ የጂፕሰም ስራው ሙሉ በሙሉ ያለቀለት)። የዋጋ አማራጮች እና የክፍያ ዝርዝር (Pricing Options)፦ 1. በከፊል ለቀረበ (Semi-Finished State)፦ ️ ጠቅላላ ዋጋ፦10,500,000 ብር ️ ለሻጭ አሁን የሚከፈል (Down Payment)፦5,757,091 ብር ️ ለአያት ኩባንያ የሚቀሩ ክፍያዎች (ገዢው የሚረከበው)፦ ️ የ29% ክፍያ (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 1,993,397 ብር ️ የ40% ክፍያ (የ20 ዓመት ብድር)፦ 2,749,512 ብር 2. ሙሉ በሙሉ ለተጠናቀቀ (Fully Finished State)፦ ️ ጠቅላላ ዋጋ፦11,250,000 ብር ️ ለሻጭ አሁን የሚከፈል (Down Payment)፦5,750,000 ብር ️ ለአያት ኩባንያ የሚቀሩ ክፍያዎች (ገዢው የሚረከበው)፦ ️የ29% ክፍያ (ለቁልፍ ርክክብ)፦ 2,300,000 ብር ️ የ40% ክፍያ (የ20 ዓመት ብድር)፦ 3,200,000 ብር ️ 2% ኮሚሽን ከጠቅላላ ዋጋው ማሳሰቢያ፦የኮንትራት ማስተላለፍ ሂደቱ በአያት ዋና መስሪያ ቤት ወዲያውኑ በአስቸኳይ የሚፈጸም ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት +251939703030
Features and amenities
Power & Utilities
Outdoor & Communal
Property details
Similar properties in Bole
More apartments for sale in Bole
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment
Apartment for sale
2 Bedroom Apartment with Furnitures and Fixitures
Disclaimer
The information displayed about this property comprises a property advertisement. Ethiopia Property Centre makes no warranty as to the accuracy or completeness of the advertisement or any linked or associated information, and Ethiopia Property Centre has no control over the content. This property listing does not constitute property particulars. The information is provided and maintained by Nexus Property Marketing. Ethiopia Property Centre shall not in any way be held liable for the actions of any agent and/or property owner/landlord on or off this website.